ሰሒሕ ሐዲሶችን 📚📚📚


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


አላማችን ኡማውን ከሐዲስ ማዕድ ማጉረስ ነው።
"ከእኔ የሰማችሁትን አንዲትም ብትሆን አድርሱ" ረሱል ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም
.

.
.comment
@usmi_memer_bot
.
.
.
.
.
.
.
.
.
....
Before leaving z channel tell me what u've disappointed

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


የሱብሒ አዛን!

• ከሌሎች የሶላት አዛኖች በተለየ መልኩ በሱብሒ አዛን ላይ የምትጨመር ቃል አለች፡፡ «አሶላቱ ኸይሩን ሚነነውም» ሶላት ከእንቅልፍ በላጭ ናት፡፡― የምትል፡፡ አዎን ሶላት ከእንቅልፍ በላጭ ናት፡፡

▶እንቅልፍ የሥጋ ጥሪ ነው፤ ደከመኝ አሳርፉኝ ይላል። ሶላት የአላህ ጥሪ ነው፡፡ አላህ ወደኔ ኑ እረፉ ይለናል፡፡
▶ እንቅልፍ ሞት ነው፤ ሶላት ደግሞ ሕይወት፡፡ በሶላትህ ነፍስ ዝራ፣ ከነፍስህ ጌታ ጋር ተገናኝ፡፡
▶ እንቅልፍን አካልን ያሳርፋል፤ ሶላት ግን ቀልብን ያረጋጋል፣ መንፈስን ያሰክናል፡፡
▶ ሶላት የአማኞች መለያ ናት፤ ጌታ እንደሌለው ባሪያ ያለ ሀሳብ ዥው ብለህ አትተኛ፡፡ ተለይተህ ተነሳ፡፡
▶ እንቅልፍ ሲበዛ ያሰንፋል፣ ለድካምም ለዱካክም ያጋልጣል፡፡ተነስቶ መስገድ ንቃትን ይሠጣል፣ አካልን ያፍታታል፣ ፊትን ያበራል፣ ወዝን ይመልሳል፡፡
▶ የማለዳ አየር የተለየና ፀጥ ያለ ነው፡፡ ለዒባዳም፣ ሀሳብን አሰባስቦ አላህን ለመማፀንም ምቹ ነው፡፡
▶ በሶላት የተከፈተ ቀን ድል አለው፣ በረከትና ስኬት አለው፡፡
▶ ሱብሒ ላይ የሚተኛ የሸይጣን ምርኮኛ ነው፤ ለሸይጧን ጆሮ የሠጠ ነው፡፡ አልነጋም ተኛ ይለዋል፡፡

የሱብሒ ጊዜ እንዴት ያማረ ጊዜና ዉብ ሰዓት መሠላችሁ!

☞ የሱብሒ ሶላት ሱንናው በዱንያ እና በዉስጡ ካሉ ነገሮች ሁሉ በላጭ ነው፡፡
☞ የሱብሒ ሶላት ግዴታው የአላህን ጥበቃና ዋስትና ያስገኛል፡፡
በርግጥም «አሶላቱ ኸይሩን ሚነ ነውም'ን» እየሰሙ «ሐይየ ዐላ ሶላህ፣ ሐይየ ዐለል ፈላሕ'ን» እያዳመጡ መተኛት ይከብዳል።

ወዳጆቼ ለይል ቢያቅተን አሁን ላይ ሆነን ሱብሒን ብናስብ ምን ይለናል!?
=t.me/Sle_qelbachn1


የአላህ መልእክተኛ ﷺ  እንዲህ ብለዋል:–

"ከመጥፎ ሰዎች አንዱ ባለ ሁለት ፊት ነው። ያ እነዚያን በሆነ ፊት፣ እነዚያኞቹን ደግሞ በሌላ ፊት የሚመጣ የሆነው።"

📚【ሙስሊም: 5422】


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


( حوار أصحاب الجنة والنار )
من أخشع ما سمعت 💔
للقارئ عبدالعزيز العسيري


🔴 ዓሹራን መፆም እንዳንዘነጋ

ቡኻሪይ እንደዘገቡት ዐብዱሏህ ኢብን ዐባስ ረዲየሏሁ ዐንሁ የዓሹራን ጾም አስመልክተው ሲናገሩ የሚከተለውን ብለዋል ""ነቢዩ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንደ ዓሹራ ቀንና እንደ ረመዷን ወር ሆን ብለው “በጉጉት ጠብቀው” ሲጾሙ አይቻቸው አላውቅም!  ብለዋል።

ነቢዩም(ሰዐወ) "የዓሹራ ቀን ጾም ያለፈውን ዓመት ወንጀል ያስምራል ብዬ ከአላህ እጠብቃለው" ብለዋል።

📍 ዓሹራን መጾም የቱን ወንጀል ነው የሚያስምረው??

ዓሹራን መጾም ያለፈውን ዓመት ወንጀል እንደሚያሠርዝ ተጠቅሷል።  ይህ ምህረት ጥቃቅን ወንጀሎችን ነው የሚመለከተው ወይስ ከበባዶችንም ጭምር የሚለውን አስመልክተው ኢማም አንነወዊይ የሚከተለውን ብለዋል:-

" የዓረፋ ጾምም ይሁን የዓሹራ ሌሎችም ወንጀልን ያስምራሉ የተባሉ ኢባዳዎች ጥቃቅን የሚባሉ ወንጀሎችን በሙሉ ያሰርዛሉ ጥቃቅን ወንጀሎች የሌሉበት እንደሆነ በምትኩ መልካም ስራዎች ይመዘገቡለታል አላህ ዘንድም ያለው ደረጃ ይጨምራል ጥቃቅን ወንጀሎች የሌሉበት ሆኖ አንድ ወይም ከዛ በላይ ከባድ ወንጀል ያለበት እንደሆነ ወንጀሉን ያቀለዋል ብለን አሏህ ላይ ተስፋ እናደርጋለን""

📍 ቀዷ ያለበት ሰው ዓሹራ መጾም ይችላልን?

እንደ ዓሹራ ያሉ ሱና ጾሞችን ያለምንም ጥርጣሬ ለመጾም ያለብንን ቀዷ ፈጠን ብለን ማውጣቱ ይመረጣል።ቀዳውን ሳይጾም ወቅቱ የሚያልፍ የሱና ጾም የደረሰበት ሰው በቀጣይ ለቀዳ ሰፊ ጊዜ እስካለው ድረስ ፈርዱን ቀዳ ሳያወጣ ሱና ቢጾም ችግር አይኖረውም።

የዘንድሮ ዓሹራ የሚሆነው ከነገ ወዲያ ማክሰኞ ሙሐረም 10 እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ሀምሌ 9 2016 ወይም July 16 ሲሆን ከፊቱ ሰኞን ወይም ከኋላ ረቡዕን አብሮ መጾም ተገቢ ነው።

አላህ ይወፍቀን!


🚨 ሸሪዓዊ ህክምና!

ከኡስማን ቢን አቢል‐አሲ አሰቅፊ (▫️) ተይዞ: ወደ አላህ መልእክተኛ (▫️) ዘንዳ በመምጣት የሰውነት አካሌን ህመም እንደሚሰማኝ ነገርኳቸው የአላህ መልዕክተኛም (▫️) እንዲህ እንድል ነገሩኝ፦

﴿ضَعْ يَدَكَ عَلَى الَّذِي تَأَلَّمَ مِنْ جَسَدِكَ، وَقُلْ : بِاسْمِ اللَّهِ. ثَلَاثًا، وَقُلْ سَبْعَ مَرَّاتٍ : أَعُوذُ بِاللَّهِ وَقُدْرَتِهِ مِنْ شَرِّ مَا أَجِدُ وَأُحَاذِرُ﴾


“ከታመመክከው የሰውነት ክፍልህ ላይ እጅህን አሳርፈህ ሶስት ግዜ ቢስሚላህ ‘በአላህ ስም’ በል። ከዛ ሰባት ግዜ እንዲህ በል፦ ‘ካገኘኝና ከምጠነቀቀው ክፉ ነገር በአላህና በችሎታው እጠበቃለሁ።’”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2202

✅በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦

🌐፦ https://bit.ly/4ayf0xJ

📗፦ https://bit.ly/486xnrS

🌐፦ https://bit.ly/41zEZkk

🌐፦ https://bit.ly/4arMbTx

🌐፦ https://bit.ly/41tIUPv

🌐፦ https://bit.ly/3UTTSwh


ስለ ቀልባችን dan repost
ወንጀልህ በበዛ ቁጥር ኢስቲግፉርህ ማነሱ
ወደ ሞት ቀጠሮ በተቃረብክ ቁጥር ስንፍናህ መጨመሩ በጣም ያሳዝናል ።
ደም እንባ ብታለቅስ ወደ ዱንያ ዳግም የማትመለስበት ጊዜ ከመምጣቱ በፊት ትልቅ እድል አለህና ከልብህ ተጸጸትህ እዝነተ ሰፊ ወደሆነዉ አላህ ተመለስ ።
ያ አላህ በድብቅም በይፉም የምናስታዉሰዉንም የረሳነዉንም ወንጀል አንተ መሀሪ ጌታ ነህና ይቅር በለን ማረን ።
http://t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8


ኡስታዝ  ኢብኑ  ሙነወር

ለሟች ማልቀስ ይፈቀዳል?

    t.me/NABAWITUBE


ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 dan repost
🟦የመልካም ስራ ጥሪ እስኪ ያለንን
  በማውጣት  የሙስሊሞችን ሙሲባ
      እንካፈል ባለችን ነገር


አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ
   ወበረካትሁ  ውድ  ወንድሞችና
    እህቶች በውጭም ሆነ በኢ/ያ

   ያላቹ ሁላችሁም አላህ ባላችሁበት ሰላምን ይለግሳችሁ ከማንኛውም ፈተናና ሙሲባ አላህ ይጠብቃችሁ።

❗️ሰሞኑን በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ የአንድ ወንድማችን ቤተስቦ ላይ ሳይታሰብ በተፈጠረ  ሙሲባ
ምክንያት ያላቸውን ሁሉ አቅም አሟጠው ያቃታቸውን ለኛ አቅርበውልናል።
❗️ጉዳዩ እንደሚከተለው ነው ከወንድማችን👇

❗️➹"ሁኔታው ከቤተሰቦቼ መካከል አንደኛው ገበያ ላይ  አጋጣሚ በተፈጠረ አለመግባባት   አለመስማማት ድንገት በተከሰተ ፀብ ሰው ይሞታል::  እናም በድንገት ስለ
ር ነገሩ ሁሉ ለነሱ በጣም አስቸጋሪ ስለሆነባቸው ማለትም  ከሚኖሩበት ሀገር/ሰፈር ተሳዳጅ ሆኑ።

❗️➹ገደለ የተባለውን ወንድሜን ንብረቱን በሙሉ ወረሱት ቤቱንም ሙሉ በእሳት አቃጠሉት የሱን ሲጨርሱ ወዴ እኛ ቤት መጡ የኛንም እንዲሁ በሩን ሳይቀር ሰባብረው ከዛ እኛን ማደን ጀመሩ ::

❗️➹ከዛም ያው ሽምግልና ሂደት ሃገሩ ተለምኖ እንደምንም ለድርድር ተስማሙ እናም እኛም ተወካይ ሺማግሌ ላክና እና ድርድሩ ተጀመረ::  እናም ከዚያ በሗላ ለካሳ|ጉማ ሚከፈል ►550,000 /አምስት መቶ ሀምሳ ሺ/ ተጠየቅን እናም ልጁ አቅም ስለሌለው በአባቴ ትከሻ ሁሉም ወደቀበት አባቴም ለመክፈል ያለውን ሁሉ ሸጠ(አርሶ ሚበላበትን በሮች
ሁሉ ሳይቀር ሸጠ)::

❗️➹ይህም ተጨምሮ አልሞላም ሁሉንም የመክፈል አቅም ስለሌለን ለዘመዱም ለቅርብ ሰው በያለበት ላክን ደሞ ሀገራችን አለመረጋጋትና ስጋት ስላለ አመርቂ ነገር አያስገኝም ሆኖም በአጠቃላይ ወዴ ተሰባስቦ ►390,000 /ሶስት መቶ ዘጠና  ሺ/  ተሰበሰበ:: ነገር ግን አሁን መሙላት አቅቶን የቀረውን ►160,000 ሺ ብር ነው። ለማሟላት ስላልቻልን ነው ይህን ነገር አውጥቸ የጠየኩት እኔም አቅም የለኝም ቤተሰቤን ለማገዝ በቅርቡ ነበር ወደ ትዳር ዓለም የገባሁት መቼም የኔ ብጤ ከሆናቹ የሚሰማቹን ሁሉ ትረዱኛላቹ። ስለዚህም እባካችሁ ካላቺሁ ላይ እርዳታቺሁን ሻለሁ ወንድም እህቶቸ ትንሽ ትንሽ ብታግዙኝ ለኔ ትልቅ ነገር ነውና  ቤተሰቦቸንም ወደ ቤታቸው መልሱልኝ በትብብር:: አላህ ሱብሃነሁ ወተአላ ባወጣችሁት እንደተካላቹ ከወዲሁ አላህን እለምናለሁ:: ከእንዲህ አይነቱ ሙሲባ አላህ ይጠብቃችሁ"

እንግዲህ ይህን ይመስላል የምናውቀው ከጀመዓችን ያለ ወንድማችን ነው። ያለንንሰ ሁላችንም እንተባበር አላህ ከፈቀደ ችግር የነካንን ሰወ
ች ሳያልፍ ለመተባበር ፈር ቀዳጅ ይሆናል።

በሚከተለው ግሩብ ሰወችን አድድድ እናድርግ ለአላህ ብለን ሁላችንም ግሩፑ ብሩን በአላህ ፈቃድ ከሞላልን እናጠፋዋለን በጣምምም ትንሽጨብር ናት እንተጋገዝ ለአላህ ብላችሁ በውጭም በኢ/ያ ነፈያላችሁ።

ግሩፑ 👇
https://t.me/yemeredajagroup

አካውንት ቁጥር👇
🏧ንግድ ባንክ➹  1000502662288
🏧ዘምዘም ባንክ➹ 0011518820101
       ስም► Anwar shiferaw Ahmed
                አንዋር  ሽፈራው

ኢንሻ አላህ ማክሰኞ ማታ በኢትዮ 2:40 ጀመሮ ከላይ ባለው ግ
ሩፕና በዚህ ቻናል ኢንሻ አላህ በቀጥታ ላይቭ ለወንድማችን እናሰባስብለታለን ሁላችሁም አስቡባት: ለአላህ ስትሉ ሸር አርጉት ግሩፑን, በጣም ቀላል ገንዘብ ናት  እንርዳው።
👇
t.me/Hawa href='ssaUniversityMuslimStudents
' rel='nofollow'>ssaUniversityMuslimStudents
በሚከተለው ማስፈጠሪያ ወደ ግሩፑ ይቀላቀሉወችን አድድ በማረግ ተባበሩ ባረከላሁ ፊኩም👇
https://t.me/yemeredajagroup

عن أبي ه
ريرة قال : قال رسول الله ص/b>لى الله عليه وسلم : " مَن نفَّس عن مؤمن كربةً من كُرب الدنيا نفَّس الله عنه كربة من كرب يوم
القيامة ، ومن يسَّر على معسرٍ يسَّر الله عليه... (متفق)
ከአንድ ሙእሚንን ላይ ከቅርቢቱ ዓለም ዱንያ ችግርን ያስወገደ የሆነ ሰው አላህ የቂያማ ቀን ጭንቀትን ያስወግድለታል። ጉዳዩ ለከበደበት ሰው ጉዳዩን ያገራለት አላህ ነገሩን ያገራለታል።


Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር) dan repost
የዒድ አደራ
~
አይናችንን እንስበር፣ አጅነቢይ ከመመልከት እንቆጠብ።
ሀሳን ብኑ አቢ ሲናን - ረሒመሁላህ - ከዒድ ሲመለሱ "ስንት ቆንጆ ሴቶችን ተመለከትክ?" ብላ ሚስታቸው ብትጠይቃቸው
"ወጥቼ እስከምመለስ ድረስ ከአውራ ጣቴ ውጭ አልተመለከትኩም" ብለው ነበር የመለሱት።

ሱፍያን አሠውሪ - ረሒመሁላህ - ደግሞ "በዚህ ቀናችን የመጀመሪያ ስራችን እይታችንን መስበር ነው" ብለዋል።
አደራ በዚህ በተከበረ ቀን ከየትኛውም ሐራም ነገር እንቆጠብ። ጌታችንን አናምፅ።
ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሳሊሐል አዕማል።

#ከደጋጎቹ_ቀዬ

=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor


📍ቅድሚያ ለዐቂዳ ::

🎙ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን [ሀፊዘሑላህ]

https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam


🌐 نصيحة لطلبة العلم في الحبشة عبر البث المباشرلفضيلة الشيخ موسى بن أحمد القطان حفظه الله
(ማታ ቀጥታ ስርጭ ላይ የተቀዳ ①)
=
t.me/AbuSufiyan_Albenan


ስለ ሞት፣ ቀብር፣ ጀሀነም፣ ሲሯጥ፣ ቂያማ የሚያወሱ አስፈሪ ተግሳጾች ለቀልባችን እርጥበት እጅግ ያስፈልጉናል።


👆🏻የዲኔ ጉዳይ ያገባኛል👆🏾 dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
የሰው ልጅ __

ወደ አኼራ ሀገር መሄጃው በቀረበ ጊዜ የሰው ልጅ ያዝናል፡ ነፍሱ ከለፋችበት ገንዘብና ንብረት ይዞት የሚሄደው የለም። የሚጠቀለልበት ከፈን ጨርቅ ቢሆንጂ።

ወደ ዱንያ ራቁቱን ሆኖ መጣ ከርሱ ጋር ምንም ሳይኖር፡ ከርሷ (ዱንያም) ወጣ ራቁቱን ሆኖ ...

የሸይኽ ሳሊሕ አል-ፈውዛን ድካ የደረሰ ተግሳጽ ይደመጥ።
➖➖➖➖➖➖➖➖
t.me/yedine_guday
t.me/yedine_guday




ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 dan repost
♨️ ታላቅ የኮርስና የዳዕዋ ዝግጅት ለሀዋሳና አካባቢዋ ነዋሪ ሙስሊሞች በሙሉ:

ማንም እንዳይቀር ተጠራሩ ወደ እውቀት ና ሙሀደራ ገስግሱ ሴትም ወንድ ሳትቀሩ

📌 እነሆ የፊታችን ቅዳሜ ታህሳስ 27 ጀምሮ በመዲናችን ሀዋሳ ታላቅ የኮርስና የዳዕዋ ፕሮግራም የተዘጋጀ በመሆኑ ሀዋሳና አካባቢዋ የምትኖሩ ሙስሊሞች በሙሉ በግዜ ቦታው ላይ በመገኘት ተጠቃሚ ትሆኑ ዘንዳ ተጋብዛችኋል።

📌 የፕሮግራሙ ቀንና ዝርዝር መረጃ :

👉 ቅዳሜ : ከመግሪብ በኋላ በየመስጂዶቹ ዳዕዋ ይደረጋል።

👉 የእሁድ ቀን ፕሮግራሞች :

1- ከፈጅር ሶላት በኋላ = ኮርስ ይሰጣል
2- ረፋድ ላይ = ሰፋ ያለ የዳዕዋ ይደረጋል
3- ከአስር ሶላት በኋላ = ኮርሱ ይቀጥላል
4-ከመግሪብ በኋላ = በየመስጂዶቹ ዳዕዋ ይደረጋል።

👉 የሰኞ ቀን ፕሮግራሞች :

1- ከፈጅር በኋላ = ኮርሱ ይቀጥላል
2- ረፋድ ላይ = ሰፋ ያለ ዳዕዋ ይደረጋል
3- ከአስር በኋለ = ኮርሱ ይቀጥላል
4- ከመግሪብ በኋላ = በየመሳጂዶቹ ዳዕዋ ይደረጋል ።

👉 የፕሮግራሙ አቅራቢዎች :

1- ሼይክ ሙሳ አል- ቀጧኒ ሀፊዘሁሏሁ
2- ኡስታዝ አ / ረህማን ሀፊዘሁሏሁ
3- ኡስታዝ ሁሴይን አሊ ሀፊዘሁሏሁ
4- ኡስታዝ አ/ሰላም ሀሰን ሀፊዘሁሏሁ

🔹 ማሳሰቢያ :
ኮርሱ የሚሰጠው በታላቁ ሼይኽ ሙሳ አል- ቀጧኒ ስሆን የዳዕዋ ፕሮግራም የሚካሄደው በተቀሩት ኡስታዞች ነው።

https://t.me/Hawassayesunajemea
👆 ይህን ሊንክ ሸር አድርጉት ሀዋሳ ሳይኖሩና በሌሉበት ሀዋሳ ሰለፍይ በማለት የተከፈተ ቻናል በርግጥም የሀዋሳ ሰለፍዮች አያውቁትም የከፈቱትም ሀዋሳ የሉም







እነሆ ዛሬ ጁምዓ ከመغሪብ እስከ ዒሻ እና ቅዳሜ የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል።
እንዲሁም እሁድ እና ሰኞ  ታላቅ የኮርስ እና የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል

በእለቱም የሚገኙ እንግዶች

🎙የተከበሩ ሼይኽ ሙሳ አልቀጧኒ  👇
https://t.me/almaktabatusowteya

🎙ኡስታዝ አብዱረሕማን አቡ ሒዛም 👇
https://t.me/durusuabihizam

🎙ኡስታዝ ሁሴን አሊ 👇
https://t.me/husseinali210

🎙ኡስታዝ ዓብዱሠላም ሀሰን 👇
t.me/abduselamabuabdillah

በእለቱም እርሶም ቤተሰቦም ይታደሙ ላልሰሙ ያሰሙ

ኮርሱ የሚሰጠው በተማሪዋች መስጂድ እና ዛሬ ጁመዓ ከመግሪብ በሗላ ጀምሮ በሌሎች መስጅዶች የዳዕዋ ፕሮግራም ይኖራል::


👉ኮርስ:
👉በሁሉም መስጅድ ዳዕዋ:
👉ጥያቄና መልስ የመሠሳሰሉት ፕሮግራሞች ይኖራሉ።


https://t.me/HUMJstudents

t.me/HawassaUniversityMuslimStudents


#جديد_التسجيلات

••══ •┈┈•◈◉🎙◉◈•┈┈• ══••


💻تسجيل محاضرة مؤثرة بعنوان:

➖🌷 جماعة التبليغ في ميزان الشريعة
🌷 ➖

🎙 فضيلة الشيخ د/ سليمان الرحيلي  -حفظه الله-

ሙሓደራው ከተመቻችሁ  አድ አድርጉ

ባረከሏሁ
ፊኩም

╭┈──── ••⇣🌐⇣
╰┈➢https://t.me/Selefoch_Bekomubet_Enkum


ሀሜት እና ረድ

ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር

ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ

https://t.me/Muhammedsirage

https://t.me/MedrestuImamuAhmed




“አዋጅ! #የጌታዬን_ንግግር ወደ ህዝቦቹ እንዳደርስ የሚወስደኝ ሰው ይኖራልን? ቁረይሾች የጌታዬን ንግግር እንዳላደርስ በርግጥም ከልክለውኛል።” [አቡ ዳውድ፡ 4734] [ቲርሚዚ፡ 2925] [ኢብኑ ማጀህ፡ 201]
በሃሰት “ብዙሃን ነን” እያሉ የሚጀነኑት አሽዐርዮች እምነታቸው ይሄ ነው፡፡ ቁርኣን በሐቂቃ የአላህ ንግግር አይደለም ማለት! ለምሳሌ ያክል
قُلۡ هُوَ ٱللَّهُ أَحَدٌ ۝ ٱللَّهُ ٱلصَّمَدُ ۝
የሚለውን የአላህ ንግግር ነው ያለ ሰው እልፍ አእላፍ እርግማን በሱ ላይ ይሁንበት እስከማለት የደረሰ አለ። ከዚህ ንግግር ስር ኢብኑ ሐዝም እንዲህ ብለዋል፡-
بل على من يَقُول أَن الله عز وَجل لم يقلها ألف ألف لعنة تترى وعَلى من يُنكر أننا نسْمع كَلَام الله ونقرأ كَلَام الله ونحفظ كَلَام لله ونكتب كَلَام الله ألف ألف لعنة تترى من الله تَعَالَى فَإِن قَول هَذِه الْفرْقَة فِي هَذِه الْمَسْأَلَة نِهَايَة الْكفْر بِاللَّه عز وَجل وَمُخَالفَة لِلْقُرْآنِ وَالنَّبِيّ صلى الله عَلَيْهِ وَسلم وَمُخَالفَة جَمِيع أهل الْإِسْلَام قبل حُدُوث هَذِه الطَّائِفَة الملعونة
“እንዲያውም አላህ - ዐዘ ወጀል - እሷን አልተናገራትም ባለ ሰው ላይ እልፍ አእላፍ እርግማን ይውረድበት! እኛ የአላህን ንግግር እንደምንሰማ፣ የአላህን ንግግር እንደምናነብ፣ የአላህን ንግግር እንደምንሐፍዝ፣ የአላህን ንግግር እንደምንፅፍ በሚያስተባብል ላይም እልፍ አእላፍ እርግማን ከላቀው አላህ ተከታትሎ ይውረድበት! በዚህ ጉዳይ የዚች አንጃ (አሽዐርያ) አቋም በአላህ - ዐዘ ወጀል - ፣ በቁርኣን፣ በነብዩ ﷺ ላይ ጫፍ የደረሰ ክህደት ነው። ይቺ የተረገመች አንጃ ከመምጣቷ በፊት የነበሩ ሙስሊሞችን እንዳለ መፃረርም ነው።” [አልፈስል፡ 4/160]
ሆኖም ግን ይህን እምነታቸውን ሃገር እየመሩ እንኳን አደባባይ አያወጡትም። ይልቁንም እየተዋሸባቸው እንደሆነ ከፍ አድርገው ይጮሃሉ። እየዋሹ “ተዋሸብን!” ይላሉ፡፡ ወደ ጓዳቸው ሲመለሱ ግን “ቀለምና ወረቀት እንጂ ሌላ ምን አለው?” ይላሉ፡፡ የኢብኑ ቁዳማ (620 ሂ.) “አልሙናዞራ ፊል ቁርኣን” ኪታብ ይመልከቱ። [ገፅ፡ 34፣ 35] እንዲያውም “በትምህርት ጉባኤ ላይ ካልሆነ በስተቀር ቁርኣንን ፍጡር ነው ከማለት መቆጠብ ይገባል” የሚለው የአሽዐርዩ በይጁሪ ንግግር እዚህ ላይ ቁልፍ ምስክርነት ነው። [ጀውሀረቱ ተውሒድ፡ 72] [ቱሕፈቱል ሙሪድ፡ 94] ይሄ የበይጁሪ ኪታብ በሃገራችንም በሰፊው የሚታወቅ ነው።
በ2004 ይመስለኛል በፖሊስ የታጀቡ አሕባሾች በአንድ የሃገራችን ከተማ ውስጥ ህዝብ ሰብስበው “ቁርኣን የአላህ ንግግር አይደለም” ሲሉ ታዳሚው በመገንፈሉ ከ80 በላይ ወጣቶች ታፍሰው እስር ቤት ገብተው ነበር። ክስተቱን ለአንድ መሀል አዲስ አበባ ውስጥ ለሚገኝ የመስጂድ ኢማም ስነግረው ምን አለ መሰላችሁ? “ይሄ በህዝብ ፊት ይወራል እንዴ?!”
የሚለው ገብቷችኋል? ተስማሚ ቦታ መምረጥ ነበረባቸው እንጂ ነገሩ እንኳን እውነት ነው ማለቱ ነው። አስተውሉ! እያፈኑት እንጂ እምነታቸው ቁርኣን የአላህ ቃል አይደለም የሚል የጥንቶቹ ሙዕተዚላ እምነት ነው። ባይሆን ቦታና ጊዜ እየተመረጠ እንጂ አያወጡትም፡፡ ጥሬዎቹ ግን “ሒክማ” ያጥራቸውና “ቁርኣን የአላህ ንግግር አይደለም” እያሉ ባደባባይ በመጮህ እርቃናቸውን ከህዝብ ፊት ይቆማሉ። አሁን አሁን ካለፈው ስህተታቸው የተማሩ ይመስላሉ። በሃገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ድምፃቸውን አጥፍተው በተሕፊዝ ማእከላት ውስጥ መርዛቸውን እየረጩ ነው። ወገኔ ሆይ! ልጆችህ የት ነው የሚማሩት? ቁርኣን ይሐፍዝልኛል ብለህ የላከው ልጅህ በቁርኣን ክዶ እንዳይመለስ ተጠንቀቅ!
ይህን እምነታቸውን ከህዝብ ለመደበቃቸው የሚያነሱት ምክንያት “ህዝቡ ይህን ካወቀ ለቁርኣን ያለው ክብር ይቀንሳል” የሚል ነው። ስለዚህ እምነታቸው እንዲህ አይነት አደጋ አለው ማለት ነው። ከአማኞች ልቦና ውስጥ የቁርኣንን አክብሮት ማጥፋት፡፡ በእርግጥ የሚደብቁበት ሌላ ወሳኝ ምክንያት አላቸው። እሱም ለቡድናቸውም ለህይወታቸውም ህልውና መስጋት ነው። ህዝበ ሙስሊሙ ከነ ድክመቱ በቁርኣን ላይ ያለው እምነት ከአለት የጠነከረ ነው። በቁርኣኑ ለሚመጣ ህይወቱን አሳልፎ ይሰጣል። በ521 ሂ. አሽዐርዩ አቡል ፈቱሕ አልኢስፊራይኒ በብልሹ ዐቂዳው የተነሳ በኸሊፋው ትእዛዝ ከባግዳድ ሲባረር ከባልደረቦቹ አንዱ ዘንድ የቁርኣንን ክብር ዝቅ የሚያደርግ ነገር በመገኘቱ መቀጣጫ አድርገው በከተማ አዙረውታል። እንዲያውም ህዝቡ ተከልክሎ እንጂ በቁሙ በእሳት ሊያቃጥለው ነበር። [ዘይል፡ 1/388] አሕባሽም ቢሳካለት ይህንን ክህደት ነው ለህዝባችን ሊግት ቆርጦ የተነሳው፡፡ ለጊዜው አቅሙ ስለሳሳ ነው ብዙ ጉዱቹን ደብቆ ተዋሸብኝ የሚለው።

(ኢብኑ ሙነወር፣ ህዳር 27/2012)
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.