☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


☀ሁዳ መልቲሚዲያ - ‌🇭‌🇺‌🇩‌🇦 ‌🇲‌🇺‌🇱‌🇹‌🇮‌🇲‌🇪‌🇩‌🇮‌🇦 -قناة هدى الاسلامية
ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት ይደርሳቸው ዘንድ እንሰራለን!
ለአስተያየት @nuugaa

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
አኺራ ላይ ከሚከላከሉልን ጋሻ አንዱ ነው ጶም

🎙 ኡስታዝ ሳዲቅ መሀመድ(አብ ሀይደር)

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
☀ ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
ይህን ሙሉውን ቪድዮ ደግሞ ከዩትዩብ ገፃችን ያገኙታል!

https://youtu.be/Wh0eLMWBQlw?si=iK58EUxAG7y5lK18


ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ❗️

⚡️ሊያመልጦ የማይገባ ወሳኝ ፕሮግራም

🎙 በዩሱፍ ሙሀመድ (ኢብኑ ኸዲጃህ)

🗓  ቅዳሜ  የካቲት/22/17

⚠️ሴቶችንም ወንዶችንም ይመለከታል❗️❗️❗️

🔖በጉብሬ ቸሀ ወረዳ ወርበጬ እና ወሸርቤ ቀበሌ (የወይራ ለምለም መስጂድ)

ሼር በማድረግ ላልደረሰው ያድርሱ!


ውድ የሁዳ መልቲሚዲያ ተከታታዮች

🌙እንኳን ለተከበረው የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ!🌙


ረመዷንን ትክክል የሆነ መጠቀም ተጠቅመን የምናልፍ አላህ ያድርገን!

رمضان مبارك
🌙ረመዷን ሙባረክ!!


🎉 የምስራች...🌟💫

🌙 እነሆ የረመዷን ጨረቃ ልትፈነድቅ ተቃርባለች!

እርስዎስ ይህን የኸይራት ወር በአግባቡ ለመጠቀም ተዘጋጅተዋል?

ይህንን የተባረከ ወር በአግባቡ ለመቀበል፣ ከእርሱም በተሟላ መልኩ ለመጠቀም፣ ልባችንን የምናዘጋጅበት፣ እውቀትን የምንቋደስበት፣ ነፍሳችንን የምናድስበት፣

ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም

የፊታችን እሁድ የካቲት 23/2017 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በወራቤ ከተማ ኡስማን መስጂድ መሰናዳቱን እናበስራለን።

የሙሓደራው አቅራቢ ተጋባዥ እንግዶች:

ከወራቤ

➲ ሸይኽ ኑረዲን ኸሊል
➲ ኡስታዝ ኻሊድ ሙሀመድ

ከአዲስ አበባ

➲ ኡስታዝ ሱልጣን ኸድር 
➲ ዶ/ር አብዱ ኸይሬ

እንዳያመልጥዎ !!


🗓 የፊታችን እሁድ የካቲት 23/2017
⏰ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
🕌 በወራቤ ከተማ ኡስማን መስጂድ


ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም በአስኮ ሰላም መስጂድ መስጂድ❗️

⚡️ሊያመልጦ የማይገባ ወሳኝ ፕሮግራም

🎙 በሼክ መሀመድ ዜን ዘህረዲን

🗓 እሁድ 23/06/2017 ከአስር ሰላት በኃላ

⚠️ሴቶችንም ወንዶችንም ይመለከታል❗️❗️❗️

🔖ኑ! ተባብረን የተሻለ ማንነት በመፍጠር የሁለት ሀገር ስኬትን እንጎናፀፍ!

ሼር በማድረግ ላልደረሰው ያድርሱ!

https://t.me/huda4eth


ታላቅ አመታዊ የደዕዋ ፕሮግራም በቁባእ መስጂድ


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
የ ሰብር አይነቶች 3ቱም ጶም ውስጥ ይገኛሉ

🎙 ኡስታዝ ሳዲቅ መሀመድ(አብ ሀይደር)

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
☀ ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
ይህን ሙሉውን ቪድዮ ደግሞ ከዩትዩብ ገፃችን ያገኙታል!

https://youtu.be/Wh0eLMWBQlw?si=iK58EUxAG7y5lK18


✨ የረመዷን ሙሐደራዎች (11—1446)

⏰ በኡስታዝ ሑሴን አለሙ
📍ሎሚ ሜዳ ኹበይብ መስጂድ

⏳ እሁድ የካቲት 23/2017

🕐 ከዐስር ሰላት በኋላ

✈️ HanifMultimedia


✨ የረመዷን ሙሐደራዎች (10—1446)

⏰ በኡስታዝ ተውፊቅ ራህመቶ
📍ጀርመን አደባባይ ገባ ብሎ የመን ኮሚኒቲ መስጂድ

⏳ እሁድ የካቲት 23/2017

🕐 ከረፋዱ 4፡00 ጀምሮ

✈️ HanifMultimedia


✨ የረመዷን ሙሐደራዎች (9—1446)

⏰ በኡስታዝ ሳሊም ዑመር
📍ሎሚ ሜዳ አሊ መድረሳ

⏳ እሁድ የካቲት 23/2017

🕐 ከረፋዱ 4፡00 ጀምሮ

✈️ HanifMultimedia


✨ የረመዷን ሙሐደራዎች (7—1446)

⏰ በኡስታዝ ጂብሪል አክመል
📍ኮካ ቢላል መስጂድ

⏳ ጁሙዓ የካቲት 21/2017

🕐 ከመግሪብ - ዒሻእ

✈️ HanifMultimedia


✨ የረመዷን ሙሐደራዎች (8—1446)

⏰ በኡስታዝ ኢብራሂም ሙሳ እና ኡስታዝ ሑሴን አለሙ
📍በስልጤ ዞን ስልጤ ወረዳ አወይ ት/ቤት አከባቢ በሚገኘው ኑር መስጂድ

⏳ ጁሙዓ የካቲት 21/2017

🕐 ከረፋዱ 5፡30 ጀምሮ

✈️ HanifMultimedia


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ጾም ከሪያእ የተጠበቀ ነው

🎙 ኡስታዝ ሳዲቅ መሀመድ(አብ ሀይደር)

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
☀ ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
ይህን ሙሉውን ቪድዮ ደግሞ ከዩትዩብ ገፃችን ያገኙታል!

https://youtu.be/Wh0eLMWBQlw?si=iK58EUxAG7y5lK18


ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም በረመዳን ዋዜማ
🎤  በወጣት ዳዒ ኢንጅነር ጅብሪል አክምል
📚  ረመዳን እና ተውበት
በሚል ወሳኝ እና ወቅታዊ ርእስ ይዞላቹ ይቀርባል
አዘጋጅ∞
የቢላል/ኮካ መስጂድና መድረሳ ወጣቶች ጀመአ
🕌 በቢላል/ኮካ መስጂድ ውስጥ
የፊታችን ጁምአ  ማለትም የካቲት 21/ 2017
🌃 ከመግሪብ እስከ ዒሻ
ሁላቹም ተጋብዛቹዋል ጥሪው ሴቶችንም ይመለከታል
መቅረት አይታሰብም!!!


👉የመክተበተ ሻሚላ አጠቃቀም ሙሉ መማሪያ (Tutorial) የያዘ አዲስ የቴሌግራም ቻናል ከ☀ሁዳ መልቲሚዲያ

📣🔅አንዳንድ ወንድሞች በጠቆሙት መሰረት ከዩትዩብ የሻሚላን ቪዲዮ ማውረድ ባለመቻላቸው ከዚህ የቴሌግረሰም ቻናል በቀላል አውርደው ማየት እንዲችሉ አዘጋጅተነዋል።

✍መክተበተ ሻሚላን በደንብ መጠቀም ይፈልጋሉን?
🖌ሻሚላ ማለት እጅግ ብዙ መፅሀፍትን በውስጡ የያዘ ላይብረሪ ነው። የሀገራችን ትልቁ ላይብረሪ ገብተው መደርደሪያው ላይ ከተደረደሩት መፅሀፍቶች የሚፈልጉትን መምረጥ ምን ያህል ያስቸግራል? ነገር ግን የላይብረሪውን ሰራተኛ ቢያማክሩት በምን ያህል ደቂቃ ያቀርብልዎታል?

📚መክተበተ ሻሚላም ልክ እንደዚሁ ትልቅ ላይብረሪ ነው! አጠቃቀሙን በደንብ ላወቀበት ሰው እጅግ ይጠቀምበታል፣ ኪታቦችን ይቀራበታል፣ ያመሳክርበታል፣ ትንተናዎችን፣ የቁርአን ተፍሲሮችን፣ ሀዲስ እና የሀዲስ ትንታኔዎችን ማንበብ፣ ማመሳከር፣ መማር፣ ማስተማር የሚቻልበት ትልቅ የኮምፒተር ላይበረሪ ነው።
በደንብ ይወቁት ይጠቀሙበት!

ወደ አዲሱ የሻሚላ ቻናል ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/ShamelaAmharic


የሸይኽ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ የቁርአን ተፍሲር በስልክ አፕልኬሽን ተዘጋጀ።
-----------------------------------------------------------------
ሸይሽ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ በሳውዲ አረብያ በኖሩባቸው አመታት እኤአ አቆጣጠር ከ2009-2017 ሲሰጡት የነበረው የቁርአን ተፍሲር ትምህርት በቪድዬ እና በኦድዬ መልክ በስልክ አፕሊኬሽን ተዘጋጅቶ በዛሬው እለት ከፍተኛ የመጅሊስ ሐላፊዎች፣የዑለማ ምክር ቤት አመራሮች፣ታላላቅ መሻኢኾች እና የተለያየ የስራ ሐላፊዎች በተገኙበት ተመርቋል።

ሙሉውን የሸይኽ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ የቁርአን ተፍሲር አፍሪካ ቲቪ እየቀረፀ ለበርካታ አመታት በቴሌቭዥን ሲያስተላፍ የቆየ ሲሆን ይህንኑ ሙሉ ስራ በኦድዬ እና በቪድዬ በስልክ አፕሊኬሽን አዘጋጅቶታል።

አፕሊኬሽኑን "የሸይኽ ሰኢድ ትምሕርቶች" በሚል በPlaystore የተጫነ ሲሆን ከዛሬው ዕለት ጀምሮ አውርዶ መጠቀም ይቻላል።ከመተግበርያው በቀጥታ ከመጠቀም በተጨማሪ ኦድዬና ቪዲዬ ማውረድ እንዲችል ተደርጓል።
አፕልኬሽኑን https://play.google.com/store/apps/details?id=tv.africa.seid በመግባት ማግኘት ይቻላል።


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ሚሊኒየም ቅምሻ

ሰለፎችን መከተል اتباع السلف

በኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
የሚሊኒየም ቅምሻ
የአህሉሱና ወልጀማዓ የመረጃ ምንጭ
منهج اهل السنه في الاستدلال
በኡስታዝ አቡ ጁነይድ ሳልህ አህመድ





20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.