Lover zone ❤❤


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


When you Join this channel
You will get...
❣ fiction📖
❣poems📜
❣music🎶🎧
❣couplpic💑
👇👇👇👇
Join us👉 @loverzonn
Friendly chan @homeoflover
4comment and cross
@feva_19
@wiz_sami

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri






Only brand
👞የተለያዩ ብራንድ የሆኑ ጫማዎችን ከታላቅ ቅናሽ ጋር ያሉበት እናደርሳለን።
👟እንዲሁም በብዛት ለሚገዛ ነጋዴ ሴሪ እና ከለር አሟልተን እንጠብቆታለን።
ለበለጠ መረጃ እና አገልግሎት0943350208 or 0933544794

Creator @princeabdi


Only brand
https://t.me/abdibrand1


አንቺ የሰው ሆነሽ ልቤ አንቺን ካጣ
ጨረቃዋም ትጠለቅ ጸሀይም አትውጣ
እጅሽ ሌላ ይዞ ካልተስማማሽ ቤቴ
ምድር ይቀበለኝ ያ ቀን ይሁን ሞቴ

✨Join & Share✨

@loverzonn
@loverzonn


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
@loverzonn🥺
@loverzonn 🥺


""ልቤ°°°°


ውዴ,,,..........❤️❤️❤️❤️❤️
ፍቅሬን በመግለፄ ትከፊ ይሆናል
ነገር ግን ተፈርቶ እስከመች ይኖራል
የልቤን አውጥቼ እስኪ ልተንፍሰው
አልኩና ተነሳው ልቤን ላሳርፈው
የውስጤን ህመሜን አምጬ ላፈርጠው
የማይደርስ የለ ደረሰና ወቅቱ
ሀሉንም ነገርኩሽ የልቤን ስሜቱ
ባንቺ እንደሆነ ልቤ መዋተቱ
በቃ #አፍቅርሻለው ይሄ ነው እውነቱ

✨Join & Share ✨

@loverzonn
@loverzonn


የሆነ ጊዜ ላይ ስለራሴ እያሰብኩ🤔
በማላውቀው መንገድ አንቺን ማሰብ ጀመርኩ😒
ቀጠል አረኩና ለምን ያህል ጊዜ ሀሳቤ እንደሆንሽ ራሴኑ ጠየኩ😔
ብዙም አልተቸገርኩ መልሱም አልከበደኝ😊
ያየሁሽ ጊዜ ነው ሀሳቤ የከዳኝ😢
ስትስቂ ያየ ሰዓት ልቤ ላንቺ መታ💕
አመነሽ በጭፍን ለፍቅርሽ ተረታ💞
ያየሁሽ ሰዓት ነው የልቤ ጨለማ ብርሀን የተሞላው✨
የጨረቃም ውበት ከፀሀይ የባሰው🌙
ያገኘሽ ሰዓት ነው አንቺን አምጣ ያለኝ ልቤ ስራ ፈቶ😏
አንቺ ሆንሽ ተግባሩ ደም መርጨት ረስቶ☹️
ከዛሬ 2 አመት ከዛን ለት አንስቶ😇
ሀሳቤ የኔ አደለም ያንቺ ሆኗል ከቶ😟
አለኝ 1 መልዕክት የኔ ጣፋጭ ፍቅር🥰
የማይቀር ነው እና ከራስ ጋር ንግግር
ካንቺው ስትዋዪ ካንቺው ስታወሪ
አደራ ይሄን መልዕክት ለልብሽ ንገሪ
አንቺ አለም🌍 ውስጥ ያለ ዘላለም ሚወደሽ😘
ካላንቺ የማይቆም ሁሌም የሚያፈቅርሽ😍
፩ ልብ❤️ እንዳለ መቼም እንዳይረሳ ንገሪው አጥብቀሽ
ደሞ የኔ ፍቅር ይሄን ስታነቢ😒
አፍቅሮኛል ብለሽ ፈፅሞ አታስቢ🙅‍♂
ይህ ፍቅር አደለም ፍቅር እንዲ የለም🤷‍♂
የፍቅር ጥግ ነው ዳር ወሰን የለውም❣❣
ይህ መውደድ አደለም መውደድ ያንስበታል
ለመግለፅ የሚሆን ቃላቶች ያጥሩታል😔
ከራስሽ ከልብሽ ዳግም ስታወጊ
ፍቅሬን የሚገልፀው ሌላ ቃል ፈልጊ
አፍቅሮኛል ብለሽ ፍቅሬን አታቅልዪ
ከፍቅር በላይ ነው የሚያፈቅረኝ በዪ❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

SET BY @AMANDA_LAST_KING
@loverzonn


ውዴ እኔ አዳም ነበርኩ ፣ ካዲያ ቸሩ ፈጣሪዬ ብቸኝነቴን አይቶ ነው አንቺን የሰጠኝ።ከዛን ጊዜ ጀመሮ ነው እንግዲ ከጎኔ መሆን የጀመርሽው ።ክብርት ሆይ አንቺ ምንም እንኳን አንቺ ያልሽን ሰምቼ ፣ ከ መልካሚቱ ገነት ብወጣም ፣ አቤልን የመሰለ ልጅ ሰተሺኛል።እመቤቴ የህየወትን ፅዋ ተጠምቼ የነበር ቢሆንም ፣ ዳግም ባንቺ ንፅህና ምክንያት ምህረትን አጊንቼ ጥሜን ቆርጫለሁ🙏።

❤️የኔ እናት አንቺ ባቶልጂን ኖሮ ፣ ዛሬ እኔ እንዴት መኖር ይቻለኛል❓አባቴ አንቺን ባያገኝ እኔ አልኖርም ነበራ ❗️ዉዷ እህቴ እኔን ታናሽ ወንድምሽን ተንከባከበሽ ስላሳደግሺን አመሰግናለሁ፣ ውለታሽን መቼም አረሳዉም።ውዴ ለኔ አንቺ ማለት መቼም የማረሳሽ የ ትምህርት ቤት ጓደኛዬ ነሽ፣ አብረን ያጠናንባቸው ፣ የተመካከርንባቸው ጊዜያቶች ሁሉ አይረሱኝም❗️ዉዴ ፈጣሪ ሲል ፣ ቀኑም ሲደርስ ጣትሽ ላይ ቀለብት አስርልሻለሁ።በፍቅር በ ደስታ አብረን እኖራለን።💞

ዉዴ ዛሬ ቀንሽ ነው ፣ ያንችን መኖር በህይወቴ ዋጋ እንዳለው ልነግርሽ ፈልጋለሁ። እንድትጎጂ አልፈልግም ፣ ለጠብቅሽ ሁሌም ዝግጁ ነኝ።መልካም የሴቶች ቀን😊።

✳️የኔ ሴት ሁሌም አብሬሽ ነኝ !
🔗SHARE 🔗SHARE
╔════════════╗
@loverlonn
╚════════════╝


​​​​​​​​​​​​​​➲ ❤️ትርጉም አልባ ስሜት🌹

ስረሳህ እያስታወስክ ስቀርብህ መራቅህ
ምን ይሆን ነገሩ አንዴ ልጠይቅህ
ባታፈቅረኝ እንኳን ባይጥምህ መውደዴ
እየሄድክ መምጣትህ ለምን ይሆን ውዴ
አልጠላኸኝ አውቃለሁ ዛሬ ላይ ቢሆንም
ስለኔ በማሰብ ከጎኔ ብትሆንም
አንድ ለመሆናችን ማረጋገጫ የለም
እኔም ያንተ አይደለሁ አንተም ለኔ አትሆንም

ተለያየን ብለን ቆርጠን ተራርቀን
ተጣልተዋል ብለው ሀሜተኛም ቢያማን
ከሳምንት አያልፍም መዘጋጋታችን
ትርጉም አጣሁለት አብረን የመሆናችን
አስበህ ይሆናል ትርሳኝ እኔን ብለህ
ትራቅ ትሂድ እያልክ ልብን አደንድነህ
ጨክነህም ነበረ እንድሸሽ ከጎንህ
ሲጎዳኝ አየሁት ለኔ መጨነቅህ
በቃ አታስብልኝ ተወው ግድ የለውም
ጉድ አድርጎኝ ነው ፍቅር ባንተ አይፈረድም

ቂም ልያዝ ከእንግዲህ ጀርባዬን ልሰጠው
ፊቴን አላዞርም አምርሬ ልወቅሰው
አንተም እንዳሻህ ሁን ልብህ እንዳለልህ
እየጠገንክ አቁሳይ ከሆነ እድልህ
አልሰናበትም መልካም ተመኝቼ
ከተመለስክ ብዬ ልቤን አሳስቼ
ሊጠብቅ ይችላል ተስፈኛ ነው ፍቅሬ
መተው እሱ አያውቅም ሲኖር እስከዛሬ
ግን አንተ ከፈለክ ሂጂ ብቻ በለኝ
የተገፋ አይቀርብም ውዴ አሰናብተኝ።

✨Join & Share✨
@loverzonn
@loverzonn‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌


ማፍቀር እውነት ሀኖ መፈቀር እምነት
ልብ ላይ አኑሮ ትልቅ መሰረት
ያንተ ስሜት ለኔ እምነት
የኔ ስሜት ለኔ እውነት
የኔ ደሞ ካንተ ኑሮ
ሲታይ በሀሳብ ተመንዝሮ
ያንተ ስሜት ላንተ እውነት
የኔ ላንተ ሆኖ እምነት
እንዲ ይኖራል ፍቅር ጎልቶ
ከልብ ዘንድ ቤቱን ሰርቶ

✨Join & Share✨
@loverzonn
@loverzonn


Uffffff yhe musica😘😘😘

አንድ ነገር አላት 😍
ልዩ ነው ዉበቷ 🥰
የዋህ የፍቅር ሰዉ😇
የመዉደድ ንግስቷ👸
እዩልኝ እርግቤን🕊
ለኔ ተፈጥራለች💑
እኔ ነኝ ጎጆዎ ዙራ ትመጣለች ♥♥

💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@loverzonn


አመመኝ ስላቸው ታከሚው ይሉኛል 😒
ደም ይወጣል እንጂ ልብ ከየት ይገኛል ❤️

Uuufffaaa yhe song 🥺
@loverzonn
@loverzonn


"ይድረስ ለማስብህ"❤️
'ሚኪያ በሀይሉ'👸

Uuufff የኔ ልዕልት ትለያለሽ ኮ🥺🥺🥺❤️❤️😔

@loverzonn


#tsedi
❤️❤️❤️
atxeraxer anten bcha new yenem lb yemilew 😍
@loverzonn


.
መወደድን፣
መፈቀርን አትርፍ፤
ልቦችን፣
ቀልቦችን አሸንፍ፤
ከመስበር. . .
ማብሰርን አነፍንፍ!
.
ያ ነው ጥበብ ማለት፣የመለኮት አቅም፣
እንጂማ. . .
ንፁህ ልብ መስበር፣
ኪነት አይጠይቅም።
@loverzonn


ሕመም እስኪሰማህ ድረስ ውደድ






ኪያዬ ❤🤦‍♀ i lv u


@loverzonn
እውነተኛ ፍቅር ሁልጊዜም በሕመምና በስቃይ የተሞላ ነው ፡ ፡


saksh

Ye zarewa tsehay fegegtawa demkual
Ye maleda tsedalbe meskote gebtual
Ke askeyamiw lelit ke enklfe nekche
Dejafen sematr aynochen kefche
Be sar be kexelu desta yefesesebet
Beru maleda nw hulu yefegegebet
Bezi web ትዕይት tedememe salew
Ye zarewan xewat mn leyat elalew
Mn mknyat noro demekech medritu?
Eyalku behasabe sechenek bekentu
Ke aymroye guada and hasab shuk alegn
Kaleshbet bota sekeshal meselegn

SET BY @Amanda_last_king


@loverzonn


መንገደኛ ነን

አላዉቅሽም እኔም
አታዉቂኝም አንቺም
መገድ ተገናኘን ከሥራ ሥትመጪ
አየሁሽ እኔ መገድ ሥታማርጪ
መገዱ ጠፍቶሻል በኖርሽበት ሠፈር
እኔ አላቅም ነበርሽ የኔ ሠፈር
አንቺም መገደኛ እኔም መገደኛ
በህልሜ መጣሽ ሆነሽ ጓደኛ
ቆይ ግን ልጠይቅሽ እባክሽ ንገሪኝ
ታዉቂኝ ነበር እዴ እባክሽ አዉሪኝ
ያየሁሽ ቀን የመጣሽ በህልሜ
እጠብቅሽ ጀመር በርሽ ላይ ቆሜ
ይሁንብኝ ብለሽ ከአይኔ ተሠዉረሽ
አንድቀን አየሁሽ ሥልኬ ሠጠሁሽ
ሥልኬ ደጋግሜ መቶ ጊዜ አየሁት
ሦሥት ቀን ጠብቄ ሥልኬ አጠፋሁት
ፍለጋዬ ጀመርኩ ፀሎቴ ጨምሬ
ሣጣሽ ጠልቼዉ ነበር መፈጠሬ
ፈጣሪ ለመንኩኝ ከልቤ አምርሬ
ፀሎቴ ተሰማ አገኘሁሽ በአንድ ወሬ

✨Join & Share✨

@loverzonn
@loverzonn


አሁንማ አሁንማ የት ነኝ
ካጠገቤ ከጎኔ እርቀሽ
ጊዜው ሄዶ ዛሬ ባላገኝሽ
የመውደዴ ፈፅሞም አይተውሽ...



እያስታወስኩ እያሰብኩሽ
ተክዛለው በትዝታ😔😔💔


@loverzonn
@loverzonn



20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

514

obunachilar
Kanal statistikasi