Postlar filtri




በምን አይነት መንገድ እንቀጥል 🤔

እስኪ ሃሳባችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ🤓


እስኪ ቻናላችንን RATE አድርጉት👍
So‘rovnoma
  •   💰 💰 💰 💰 💰
  •   💰💰 💰 💰
  •   💰 💰 💰
  •   💰 💰
  •   💰
38 ta ovoz


🍂🍂🍂🍂 🍂🍂🍂🍂🍂

የማውቃት ይመስል ከዚህ በፊት ባይኔ
አዲስ አልሆን አለኝ ቁንጅናዋ ለኔ

ከስንቱ ወይዛዝርት እሷ ተለይታ
ይኸው በልቤ ሀገር ያዘችብኝ ቦታ


🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾


📝✍️


🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

ትሸለምልኝ ትሸለም
የፍቅር እመቤት የኔ ዓለም
ከአንገቷ ሳይሆን ከአንጀቷ
በማስመካቷ

ካለኔማ ካለኔ ማን ያውቃታል ካለኔ
ለኔ ብላ ለኔ ብላ ትኖራለች ሁሉን ችላ

ታሳዝናለች ያለ ዕንቅልፍ
ወዳጅ ስታቅፍ ስትደግፍ
ስትል ጠብ እርግፍ


ልቤም አፍቃሪ አንዳለመ
ምርጫዬ በሷ ከተመ ተደመደመ

🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸


☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️

ልቤ አታሞ ቢመታ❤️
እግሬ ቢዝል ባይበረታ
ባትገባም ከእቅፌ ከእጄ
እፎይ እላለሁ ሳገኛት ሄጄ(2X)


ሳያት ቢጠፋኝ ምላት
ባልተነፍስ አውግቻት
ከላይ ታች ተንከራትቸ
እንዳድር ሰላም ላግኛት እስኪ ሄጄ
ልያት እስኪ ሄጄ

💐💐💐💐💐💐💐💐


,,,,,,,,,,,,,,,,, 🎧 🎧,,,,,,,,,,,,,,,,

አንድን መፅሐፍ ውስጡን አይተው ሳያጠኑ
ቢፈርዱበት ያሳዝናል በሽፋኑ


ለማስመሰል አልችል ብዬ ስላቃተኝ
ሌላ አደለም የኔው ጠላት እራሴው ነኝ

,,,,,,,,,,,,,,,🎧🎧🎧,,,,,,,,,,,,,,,


Airdrop & Tech🧑‍💻 dan repost
የጥንቃቄ መልዕክት‼️

ብዙ የቴሌግራም አካውንቶች ከላይ በተጠቀሰው የማስገሪያ (phishing link) እና ሌሎች ተጨማሪ ማስገሪያዎች አማካኝነት መረጃዎች እየተመዘበሩ ስለሆነ ከማንኛውም የቴሌግራም ተጠቃሚ (ከምታውቁት እና ከማታውቁት ) ግለሰብ ሊንክ ቢላክላችሁ መክፈት እንደሌለባችሁ እና ወዲያውኑ እንድታጠፉት ይመከራል። ብዙ ሰዎች ሊንኩን ከከፈቱ በኋላ አካውንታቸው ማግኘት እንዳልቻሉ እየተናገሩ ነው።


,,,,,,,,,,,,,,,,, 🎧 🎧,,,,,,,,,,,,,,,,

ሳላስበዉ ለካ አፍቅሬሻለዉ
አንቺን ሳስብ ቀኑን ዉዬ አድራለዉ

የኔ እንደማትሆኚ በእርግጥ አዉቀዋለዉ
በእርግጥ አዉቃለዉ
ያዘዘኝ ልቤ ነዉ እንዴት አደርጋለዉ
እንዴት አደርጋለዉ

,,,,,,,,,,,,,,,🎧🎧🎧,,,,,,,,,,,,,,,


TG ADS🤑 dan repost
ሰላም በያላችሁበት ዉድ  ቤተሰቦቻችን👋

⚠️WAVE ያልገባ ከ #1000 በላይ SUBSCRIBER ያለው ቻናል ካላችሁ አንድ ፖስት ከ #50 ብር🤑 በላይ የምትሰሩበትን መንገድ አመቻችተናል።💪

በዚህ መሳተፍ የምትፈልጉ የቻናል ባለቤቶች የቻናላችሁን ሊንክ በ @yeEyaris ላኩልን።


🈴🈴 @telgrads  🈴🈴
🈴🈴  @telgrads 🈴🈴


🎧🎤

በጣም የምትዎዱን ዘፋኝ ማን ነው እስኪ ኮመንት ላይ👇

Me - Tamirat D❤️

562 0 1 17 14

,,,,,,,,,,,,,,,,,🎧 🎧,,,,,,,,,,,,,,,,

ከተለያየን ምን አደርጋለሁ እችለዋለው
አብረን ባለን ጊዜ ብዙ አሳልፈን
አይቆጨኝም እኔ እሱ ይበቃኛል(2X)

እኔ እንደምወድሽ አውቃለሁ ታውቂያለሽ
የእህል ውሃ ነገር ምን ታደርጊዋለሽ
የመለየት እንባ ፊቴን እያራሰው
ልሸኝሽ ጨክኜ የምወድሽን ሰው

ከእንግዲህ ከጠለቀ ፀሀይ የውስጤ ጀምበር
ጨልሞአል የልቤ አዳራሽ እርሜነው ማፍቀር
ሰው ወዶ ሰው እንደመለየት ክፋ ነገር የለም
ልሸኝሽ የመጨረሻዬ በይ ይሁን ግድየለም

,,,,,,,,,,,,,,,🎧 🎧🎧,,,,,,,,,,,,,,,


,,,,,,,,,,,,,,,,, 🎧 🎧 ,,,,,,,,,,,,,,,,,,

ተለያዩ ሲባል ኧረ ሰዉ ምን ይለናል
እሺ የኛስ ይሁን የሰማ ሰው ምን ይለናል
ግድየለም አትሂጂ አብሮ መኖር ይሻለናል
እባክሽ አትሂጂ አብሮ መኖር ይሻለናል

ያየን እስኪደነቅ ማመን እስኪያቅተው
እንዲህ አይነት ፍቅር አለ ወይ እስኪል ሰው
ሳይቸግረን ያኔ ከዓይን ዉስጥ ገብተናል
ጥላው ሄደች ቢባል አሁን ሰው ምን ይላል

እመነኝ ስትይኝ ጎዳናው ሰምቶሻል
እንደኔ በደስታ ሳር ቅጠሉ አይቶሻል
ተለያዩ ሲባል መርዶውን አይወዱም
ቅጠሉም ይረግፋል ተይ አትራቂው ብሎ

,,,,,,,,,,,,,,,🎧 🎧🎧,,,,,,,,,,,,,,,


ስለ መለያየት🥺 የተዘፈኑ ዘፈኖች🎤


,,,,,,,,,,,,,,,🎧 🎧,,,,,,,,,,,,,,,,

ሰው መሳይ ሾካኩች እንደምን አላችሁ
መቼም አትጠፉም አንዴ ስር ሰዳችሁ

ሀቀኛ ለመምሰል አፍን ማሞጥሞጥ
ምንም ቦታ የለው በቁርጠኛው ለዉጥ

በእውቀትህ ተማመን ይቅር ማደግደግ
በየቢሮው ገብተህ ይቅር ማደግደግ

ጊዜው የስራ እንጂ አይደለም የወሬ
ሾካኮች ታረሙ አትሁኑ ጥሬ

,,,,,,,,,,,,,,,🎧🎧🎧,,,,,,,,,,,,,,,


ማታ ለ 'ሾካኮች' አንድ ዘፈን አለን😁 ልክ ልካቸውን ነው ምንነግራቸው🤭


እስከዛው share and react😉


,,,,,,,,🧚‍♂️ WENDIMAK 🧚‍♂️,,,,,

ያልነገርኩሽ ፍቅር አለብኝ
በፈገግታሽ አፌ እንዲቃኝ
ስትቂማ ቤት ይደምቃል
ሀሳብ ጭንቀት እዛው ያልቃል

ጀባ...ጀባ...ጀባ...ጀባ

ስቀሽለት ማይስቅ የለ
ጥርስሽ ብርሃን ሆኖ ላለም
ስትቂማ ቤት ይደምቃል
ሀሳብ ጭንቀት እዛው ያልቃል

,,,,,👉🏻 ጀባ 👈,,,,,


FUN VIBE dan repost
#ዳኛ፦ ለምንድነው ፍቺ የፈለከው?

#ከሳሽ፦ ከጫት ቤት ጫት ቤት ከመዞር ሌላ ስራ የላትም..!

#ዳኛ፦ ምን ልሁን ብላ..?

#ከሳሽ፦  #እኔን_ፍለጋ 😳😍😁😂

👉 @ ሳቅ በሳቅ 😁 👈
👉 @ ሳቅ በሳቅ 😂 👈


,,,,,,,,🧚‍♂️ GOSSAYE 🧚‍♂️,,,,,

ያኔ ልጅ እያለን ሆነሽ ጎረቤቴ
ከቤትሽ አልጠፋም አጠፊም ከቤቴ
ክፉ ደግ አናቅም የልጅነት ነገር
ተቃቅፈን ባንዳልጋ እንተኛ ነበር

ያመልካም ጊዜ ልጅነት
እንደምን ብሎ ቢያጥር
ዉበትሽ በሰለ ጎመራ
ዙሪያሽም በእሾህ ታጠረ

አይኖቼ ተራቡ ተጠሙ
እፈራሽ ጀመር አድጌ
ያንገትሽ ጓደኞች እጆቼ
አልቻልኩም ላቅፍሽ ፈልጌ

,,,,,👉🏻ያኔ ልጅ እያለን👈,,,,,

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.