Walia tender ( ጨረታ )


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


walia tender
የጨረታ ማስታወቂያዎችን በወጡበት ፍጥነት
በቴሌግራም/ድህረ ገፅ/ኢሜል በየእለቱ ይከታተሉ
contact us
@ibexsales
Call us 0942125616
0919415260
Website:- https://www.waliatender.com/

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


GC/RC ደረጃ 7 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ተቋራጮች

🚧 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለወረዳው መንገድ ትራንስፖርት ጽ/ቤት ለሚያሰራው የጎስጠን የሆረች እስትራከቸር ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

🔰 GC/RC ደረጃ 7 እና ከዛ በላይ የሆኑ ተቋራጮች

🗓 Feb 22,2025

🔗 ተጨማሪ ስለጨረታው በድረገፃችን ላይ ያገኛሉ

[👉 ሙሉ መረጃው ለማግኘት እዚህ ይጫ]

🔔 ዋልያ ቴንደር ሲመዘገቡ? 
- ✅ በመላው ኢትዮጵያ
- ✅ በሁሉም አይነት የስራ ዘርፎች/በመረጧቸው ዘርፎች
- ✅ በየቀኑ የጨረታ ማሳወቂያዎች 
- ✅ ✈️በወጡበት ፍጥነት
- ✅ በቴሌግራም፣በአፕና በዌብሳይት እንደምርጫዎ ያገኛሉ

🔰ዋልያ ቴንደር ለመመዝገብ ሲወስኑ
በዚህ ሊንክ
waliatender.com/register ወይም በ0942125616 ይደውሉልን


30 ያገለገሉ መኪኖች ሽያጭ ጨረታ
[የተሽከርካሪዎች ትክክለኛ ምስል ነው በከፊል] #በድጋሚ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 30 የሚሆኑ ያገለገሉ መኪናዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Bid closes on : Feb 7,2025(ጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም ጠዋት 4:00

የዚህን ጨረታ ማስታወቂያ መሉ ዝርዝር         
https://waliatender.com/tender/624283
     
ሌሎች በየቀኑ በመላው ኢትዮጵያ የሚወጡ የጨረታ ማስታወቂያውን ለመመልከት https://www.waliatender.com/premium-tenders/               
ይጎብኙ!         
ዋልያ ቴንደር ለመመዝገብ            
https://www.waliatender.com/register           
ወይም በ 0942125616 / 0919415260 ይደውሉልን


🚗 ዛሬ በዋልያ ቴንደር ከተለጠፉ የተሽከርካሪ ሽያጭ ጨረታዎች: 
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
   - 14 ተሽከርካሪዎች
አዋሽ ባንክ*
    - 1 ጭነት ተሽከርካሪ
    -1ተሳቢ
    -አውቶሞቢል(Peugeot 2008) 
አቢሲንያ ባንክ*
   - ሲኖ ትራክ (2021 ደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ) 
ፀሐይ ባንክ*
   -3 ተሽከርካሪዎች (2015 ጀርመን መርሴዲስ, 2016 ጃፓን ኒሳን, 2017 ጃፓን ጭነት አይሱዚ) 
እንዲሁም ዳሸን ባንክ*፣ህብረት* ባንክ...*3 ኢንሹራንሶችና ሌሎችም የተለያዩ በዋስትና የተያዙ ተሽከርካሪዎች
እንዲሁም
ትራኮን ትሬዲንግ*
   - በርካታ ከባድ መኪናዎች (የተለያዩ ሞዴሎች) 
የጉምረክ ኮሚሽን*
   - በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ሞዴሎች
የNGo*,የመንግስት ተቋማት* ና በፍርድ አፈፃፀም*
   - በርካታ ተሽከርካሪዎች(አውቶሞቢሎች፣የህዝብ፣ሞተር ሳይክሎች, ጀነሬተሮች, ፓምፖች,
ሜርሴዲስ, ኤሮ ትራከር, ኮንክሪት ፓምፕ, ዳምፐር

👉 ሁሉንም ለማየት ወደ ድረ-ገፃችን ይጎብኙ: 
🌐 [www.waliatender.com/premium-tenders

- 📱 በዋልያ ቴንደር አፕ ያልተገደበ አገልግሎት ያግኙ! 
- 💻 ቀላል የአባልነት ምዝገባ እና ተመጣጣኝ ክፍያዎች! 

💸 የአባልነት ክፍያ አማራጮች: 
- 3 ወር ➜ 999 ብር 
- 6 ወር ➜ 1,499 ብር 
- 1 ዓመት ➜ 1,999.99 ብር 

🚀 አሁኑኑ በኦንላይን ይመዝገቡ! 
👉 ለመመዝገብ: [waliatender.com/register
📞 ወይም 0942 12 56 16 ይደውሉ! 

📍 *በአካል ለመመዝገብ:* 
ቃሊቲ ቶታል ካፍደም ፕላዛ (4ኛ ፎቅ, ቢ.ቁ F425)


🚨 ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ለአቅራቢዎች!
ደጃዝማች ኃይሉ ተስፋዬ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም ዓመታዊ በጀቱን በመጠቀም ለሚከተሉት ዕቃዎች ግልጽ ጨረታ አወጥቷል።

📋 የሎት ዝርዝሮ ና የCPO ዋስትና:
1. የፅህፈት እቃዎች – 2,000 ብር
2. የፅዳት እቃዎች – 2,000 ብር
3. የደንብ ልብስ/ስፖርት እቃዎች – 4,000 ብር
4. ፈርኒቸር ዕቃዎች – 3,000 ብር
5. የሕክምና ዕቃዎች – 2,000 ብር
6. የቧንቧ እና ኤሌክትሪክ ጥገና እቃዎች – 1,000 ብር

📌 መስፈርቶች:
✔ የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና ቫት ምዝገባ
✔ የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)
✔ በዕቃ አቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ

📅 በት/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 2 የጨረታ ሰነድ 200 ብር በመክፈል ሰነዱን ያገኛሉ።
የሰነድ ማስረከቢያ ቀን: 11ኛው ቀን(አዲስ ዘመን ጥር 24/2017) (ከጋዜጣው ታትሞ 3 ቀናት በፊት ሳምፕል ያስገቡ)።
📅 ጨረታ የሚከፈተው: በ3፡30 ጠዋት (ስራ ቀን ካልሆነ፣ ቀጣዩን ቀን)።

🏆 አሸናፊው 10% CPO እንደ ዋስትና ያቀርባል።
📍 አድራሻ: ከሰባተኛ ወደ አማኑኤል ቶታል፣ 14 ቀበሌ፣ 📞 011-273-56-50

⚠️ ማስገንዘቢያ: መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ ወይም ከፊል ለመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

#TenderAlert #AddisAbaba #BidOpportunity
🔗 የዚህን ጨረታና ተጨማሪ ዝርዝር እንዲሁም በመላው ሀገሪቱ በየቀኑ የሚወጡ ማንኛውንም የጨረታ ማስታወቂያ በድረገፃችን ይመልከቱ!


📢 በርካታ አዳዲስ ጨረታዎች ተለጥፈዋል !
በፍጥነት ይመዝገቡ እና ጨረታዎችን  ይመልከቱ !*** 

🛎 በ *"ዋልያ ቴንደር"* ዛሬ **በርካታ አዳዲስ ጨረታዎች ተጭነዋል! 
👉 ሁሉንም ለማየት ወደ ድረ-ገፃችን ይጎብኙ: 
🌐 [www.waliatender.com/premium-tenders]

- በኢትዮጵያ ውስጥ በማንኛውም የስራ ዘርፍ የሚወጡ ጨረታዎች ወዲያውኑቴሌግራም፣በሞባይል አፕ ወይም በድረገፅ እንደ ምርጫዎ ይደርሰዎታል!** 
- 📱 በዋልያ ቴንደር አፕሊኬሽን ያልተገደበ አገልግሎት ያግኙ! 
- 💻 ቀላል የአባልነት ምዝገባ እና ተመጣጣኝ ክፍያዎች! 

💸 የአባልነት ክፍያ አማራጮች: 
- 3 ወር ➜ 999 ብር 
- 6 ወር ➜ 1,499 ብር 
- 1 ዓመት ➜ 1,999.99 ብር ( ለሁሉም ክፍያዎች ከታክስ በኋላ) 

🚀 አሁኑኑ በኦንላይን ይመዝገቡ!
👉 ለመመዝገብ: [ waliatender.com/register ]
📞 ወይም 0942 12 56 16ይደውሉ! 

📍 *በአካል ለመመዝገብ:* 
ቃሊቲ ቶታል ካፍደም ፕላዛ (4ኛ ፎቅ, ቢ.ቁ F425)


📢 ለቢሮ እቃዎች አቅራቢዎችና አገልግሎት ሰጪዎች የወጣ ጨረታ

የአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቋሚና አላቂ ዕቃዎች እና የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
🔍 ዋና ዝርዝሮች
የሎት ዝርዝር
-ሎት.1 አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች
-ሎት.2 አላቂ የጽዳት እቃዎች
-ሎት.3. የደንብ ልብስ ግዥ
-ሎት:4 የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
-ሎት.5 የተለያዩ የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ
-ሎት.6 የሆቴል መስተንግዶ ግዥ
-ሎት,7 የተለያዩ የቧንቧ ስራዎች ዝርጋታ እና የጥገና ስራዎች
-ሎት.8 የኤሌክትሮኒክስ እና ማሽነሪ ጥገና ስራ
-ሎት.9 የኤሌክትሪክ ጥገና እና ዝርጋታ ስራዎች
-ሎት.10 የህትመት ስራዎች ግዥ

▪️ የጨረታ ሰነድ
-የማይመለስ 100.00 ብር
▪️ የጨረታ ማስከበሪያ
-ለእያንዳንዱ ሎት ከጠቅላላ ዋጋ 2 % ፐርሰንት

📌 ምንጭ:
አዲስ ዘመን ጋዜጣ

🔗 ተጨማሪ ሙሉ መረጃ ለማግኘት:
[👉 ተጨማሪ መረጃው ለማግኘት እዚህ ይጫኑ]

🔔 ዋልያ ቴንደር ሲመዘገቡ?
- ✅ በመላው ኢትዮጵያ
- ✅ በሁሉም አይነት የስራ ዘርፎች
- ✅ በየቀኑ የጨረታ ማሳወቂያዎች
- ✅ ✈️በወጡበት ፍጥነት
- ✅ በቴሌግራም፣በአፕና በዌብሳይት እንደምርጫዎ ያገኛሉ

🔰ዋልያ ቴንደርለ መመዝገብ ሲወስኑ
በዚህ ሊንክ
waliatender.com/register ወይም በ0942125616 ይደውሉልን


🚗 ባንኩ 15 Nissan Sunny መኪናዎች በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

📅 የጨረታ ቀን: ጨረታው በየካቲት  7/2017 ዓ.ም (Feb 14, 2025)  ይዘጋል። 
📍 ቦታ: አዲስ አበባ (ዝርዝር ቦታው ድረገፃችን ላይ ይመልከቱት)

🔑 ዋና መረጃዎች: 
- 15 ባንኩ ሲጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ Nissan Sunny መኪናዎች (ሞዴል 2011) በሚከተሉት መነሻ ዋጋዎች ይሸጣሉ: 730,250 ብር እስከ 902,750 ብር⤵️ 
- ንብረቶችን ለማየት: እስከ የካቲት 7/2017 ዓ.ም ባለው ጊዜ (ሰኞ፣ እሮብ፣ አርብ)(ዝርዝር ቦታው ድረገፃችን ላይ ይመልከቱ)
- የጨረታ ሰነድ: 200 ብር ። 
- የጨረታ ሂደት: 
- 25% የመነሻ ዋጋ በCPO፣
- የሚሞሉት ዋጋ ተ.እ.ታን የሚያካትት ወይም የማያካትት ስለመሆኑ በግልጽ ማስፈር፣
- የታሸገ ኤንቨሎፕ ከየካቲት 7/2017 ጠዋት 9፡00 ድረስ ያስገቡ፣
- ጨረታ መክፈቻ: የካቲት 7/2017 ጠዋት 9፡30 ላይ (4ኛ ፎቅ የባንኩ ካፍቴሪያ)። 


❗ ማሳሰቢያ: ባንኩ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረት መብቱ የተጠበቀ ነው። 

#ጨረታ #አዲስ_አበባ #NissanSunny #ዋልያቴንደር

--- 
📸 የመኪናዎቹን ፎቶዎች ለማየት ከላይ ይመልከቱ፣ ትክክለኛ የተሽከርካሪዎች ምስል ነው!


📢 ለጽዳት እቃዎች አቅራቢዎች🧹 እና ለትራንስፖርት አገልገሎት🚌 ሰጪዎች የወጣ ጨረታ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 1 ፋ/ጽ/ቤት አላቂ የጽዳት እቃዎች እና የትራንስፖርት አገልገሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

🔍 ዋና ዝርዝሮች 
 ሎት ዝርዝር          የጨረታ ማስከበሪያ
1.አላቂ የጽዳት እቃዎች፣      10,000 ብር፣
2.የትራንስፖርት አገልገሎት፣    2,500 ብር፣

▪️ የጨረታ ሰነድ
-የማይመለስ 100.00 ብር
 
📌 ምንጭ: አዲስ ዘመን (ጥር 22 ፣2017 ዓ.ም ዕትም)

🔗 ሙሉ መረጃ ለማግኘት: 
[👉 ሙሉ መረጃው ለማግኘት እዚህ ይጫኑ]

🔔 ዋልያ ቴንደር ሲመዘገቡ? 
- ✅ በመላው ኢትዮጵያ
- ✅ በሁሉም አይነት የስራ ዘርፎች
- ✅ በየቀኑ የጨረታ ማሳወቂያዎች 
- ✅ ✈️በወጡበት ፍጥነት
- ✅ በቴሌግራም፣በአፕና በዌብሳይት እንደምርጫዎ ያገኛሉ

🔰ዋልያ ቴንደርለ መመዝገብ ሲወስኑ
በዚህ ሊንክ
waliatender.com/register ወይም በ0942125616 ይደውሉልን


📢 የኮንዶሚኒየም ቤት ሐራጅ ማስታወቂያ! 🏠 
ኮዬ ፈጬ/ክ/ከተማ (41.96 ካሬ ሜትር) በሐራጅ ይሸጣል! 

🔍 ዋና ዝርዝሮች 
- አካባቢ: ኮየ ፈጩ ክ/ከተማ
- ብሎክ ቁጥር: 586
- የሐራጅ መነሻ ዋጋ: 933,439.55 ብር 
- የትራንዛክሽን ታክስ: በገዥ የሚከፈል 
- የሐራጅ ቀን: የካቲት 25 ቀን 2017 ዓ.ም 
- የምዝገባ ሰአት: 5:00 ሰአት ይጀመራል  

⚠️ የጨረታ ማስከበሪያ! 
እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት 1/4ኛውን በንግድ ባንክ በተረጋገጠ C.P.O ማስያዝ ይኖርበታል።
 
📌 ምንጭ: አዲስ ዘመን (ጥር 22 ፣2017 ዓ.ም ዕትም)

🔗 ሙሉ መረጃ ለማግኘት: 
[👉 ሙሉ መረጃው ለማግኘት እዚህ ይጫኑ]

🔔 ዋልያ ቴንደር ሲመዘገቡ? 
- ✅ በመላው ኢትዮጵያ
- ✅ በሁሉም አይነት የስራ ዘርፎች
- ✅ በየቀኑ የጨረታ ማሳወቂያዎች 
- ✅ ✈️በወጡበት ፍጥነት
- ✅ በቴሌግራም፣በአፕና በዌብሳይት እንደምርጫዎ ያገኛሉ

🔰ዋልያ ቴንደር ለመመዝገብ ሲወስኑ
በዚህ ሊንክ
waliatender.com/register ወይም በ0942125616 ይደውሉልን


[FREE] ለጥበቃ አገልግሎት አቅራቢዎች የወጣ

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት የጥበቃ አገልግሎት (Security Service) በጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል::

ነፃ ጨረታ ነው ሙሉ ዝርዝሩን ለማየት አባል መሆን አይጠበቅብዎትም

https://waliatender.com


የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የግንባታ ዕቃዎች እና የቆሻሻ ፍሳሽ ማስወገድ አገልግሎት ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ማሳሰቢያ ለዚህ የቴሌግራም ቻነል ተከታዮቻችን:-

ሁሉንም የጨረታ ማስታወቂያዎች በዚህ የቴሌግራም ቻናል አይለጠፉም እናንተን ይጠቅማሉ የምንላቸውን የተመረጡ ማስታወቂያዎ ብቻ ነው፣ ሁሉንም የጨረታ ማስታወቂያዎች የሚያገኙት በድረገፃችንና የቴሌግራም ቦት እንዲሁም በአፕሊኬሽን ብቻ መሆኑን እናሳስባለን

https://waliatender.com/premium-tenders


Invitation to Bid For The Supply of 5,000 Imported Executive Diaries, 15,000 Normal Diaries and 20,000 Table calendars
___________________
Hibret Insurance S.C. invites eligible bidders for the supply of 5,000 Imported Executive Diaries, 15,000 Normal Diaries and 20,000 Table calendars for the year 2018 E.C

የጨረታ ማስታወቂያውን ዝርዝር በድረገፃችን ላይ ያገኙታል (የዋልያ ቴንደር አባል ካልሆኑ በመጀመሪያ ይመዝገቡ)
https://www.waliatender.com/tender/204415
ሌሎች በየቀኑ በየትኛውም አይነት የስራ ዘርፍ በመላው ኢትዮጵያ የሚወጡ የጨረታ ማስታወቂያዎችን በድረገፃችን ላይ 👇
https://waliatender.com/premium-tenders
በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ


በ #ጉምሩክ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ የተያዙ #ፍራንኩን #ሲኖ_ትራክ ተሽከርካሪ እና የተለያዩ #ኤሌክትሮኒክስ ነክ ፣ኮስሞቲክሶች እና የእጅ ሰዓቶች

የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ ፍራንኩን ሲኖ ትራክ ተሽከርካሪ እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ነክ ኮስሞቲክሶች እና የእጅ ሰዓቶች እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የጨረታ ማስታወቂያውን ዝርዝር በድረገፃችን ላይ ያገኙታል (የዋልያ ቴንደር አባል ካልሆኑ በመጀመሪያ ይመዝገቡ)
https://www.waliatender.com/tender/83015
ሌሎች በየቀኑ በየትኛውም አይነት የስራ ዘርፍ በመላው ኢትዮጵያ የሚወጡ የጨረታ ማስታወቂያዎችን በድረገፃችን ላይ 👇
https://waliatender.com/premium-tenders
በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ


2ኛ ዙር የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር 002/2017
በአቃቂ ክ/ከተማ በወረዳ 9 ስር የሚገኘው ቂሊንጦ ቁ.2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን በየሎቱ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ለየሎቱ ሲ.ፒ.ኦ በማስያዝ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች በማየት መወዳደር ይችላሉ፡፡
ለሎት 1. የደንብ ልብስ
ለሎት 2. አላቂ የቢሮ ዕቃ
ለሎት 3. አላቂ የትምህርት ዕቃ
ለሎት 4. አላቂ የጽዳት ዕቃ
ለሎት 5. ልዩ ልዩ መሳሪያ
ለሎት6, ቋሚ የማሽነሪ ዕቃዎች እና ሌሎች ቋሚ ዕቃዎች

የበለጠ ስለ ጨረታው ዝርዝር በድረገፃችን ይመልከቱ
https://waliatender.com/tender/90568


Construction of Semera Secondary Livestock Market Center
__________________________________
The Ministry of Trade and Regional Integration now invites sealed Bids from eligible Bidders for the Construction of Semera Secondary Livestock Market Center, located in the Afar Region

More detail on walia tender👇
https://www.waliatender.com/tender/14060


ያገለገሉ የተለያ ተቋማት ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የገንዘብ ሚኒስቴር፣ የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት፣ የትራንስፖርትና ሎጂስቲከስ ሚኒስቴር፣ የጉምሩክ ኮሚሽን፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር፤ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የግብርና ሚኒስቴር እና የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት፤ የሆኑ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የጨረታ ማስታወቂያውን ዝርዝር በድረገፃችን ላይ ያገኙታል (የዋልያ ቴንደር አባል ካልሆኑ በመጀመሪያ ይመዝገቡ)
https://waliatender.com/tender/192684
ሌሎች በየቀኑ በየትኛውም አይነት የስራ ዘርፍ በመላው ኢትዮጵያ የሚወጡ የጨረታ ማስታወቂያዎችን በድረገፃችን ላይ በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ
https://waliatender.com/premium-tenders


GENERAL MAINTENANCE OF BUILDINGS

The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR), Representation Office in Ethiopia invites qualified and registered Contractors / Suppliers to participate in GENERAL MAINTENANCE OF BUILDINGS AT SUB-OFFICE ASSOSA AND UNHCR ASSOSA GUESTHOUSE IN THE BENISHANGUL-GUMUZ REGIONAL STATE, ETHIOPIA.TENDER REF: RFP 1004

Closes On: Feb 08, 2025
Source: Capital Newspaper 24 January, 2025

More detail on walia tender👇
https://www.waliatender.com/tender/76015


For Grade and Category of RC-3 and GC4 and above;

The Amhara Road Works Enterprise now invites eligible bidders to submit sealed bids for providing the necessary labor, material and equipment for the Construction of Drainage Works at Dembecha-Feresbet-Sekela Asphalt Road Project

https://www.waliatender.com/tender/395828


አዳራሽ ለማስገንባት የኢንቴርየር ዲዛይን እና የግንባታ ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ቢሮ እና የካቢኔ አድራሻ ለማስገንባት ላቀደው የኢንቴርየር ዲዛይን እና የግንባታ የሥራ ዝርዝር እና የጨረታ ሰነድ መሠረት በ2017 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

https://waliatender.com/tender/651007


🛎 እንደምን አመሻችሁ
በርካታ አዳዲስ የጨረታ ማስታወቂያዎች ዛሬ በድረገፃችን ተለጥፈዋል
https://www.waliatender.com/premium-tenders ላይ ይመልከቱ

በኢትዮጵያ ውስጥ በየትኛውም የስራ ዘርፍ ውስጥ የሚታወጁ ሁሉንም የጨረታ ማስታወቂያዎችን ዋልያ ቴንደር ላይ ተመዝግበው በቀላሉ ያገኟቸዋል
ጨረታዎች በወጡበት ፍጥነት በቴሌግራም እንልክልዎታለን፣ በተጨማሪም በድረገፃችን www.waliatender.com እንዲሁም በዋልያ ቴንደር መተግበሪያ(አፕሊኬሽን) ያልተገደበ አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ

የአባልነት ምዝገባ ክፍያም
ለ3ወር 999 ብር
ለ6 ወር 1499 ብር
የአመት 1999.99 ብር (ከታክስ በሃላ)ሲሆን በርካታ የክፍያ አማራጮችም አሉን
ለመመዝገብ waliatender.com/register ወይም በ 0942125616 ይደውሉልን
በአካል ለመመዝገብ ቃሊቲ ቶታል ካፍደም ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ቢ.ቁጥር F425 ያገኙናል

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.