✅ ሸህ ረስላን ፌስቡክ ምን እንደሆነ እንዳላውቅ ላዳረከኝ ጌታ ምስጋና ይገባህ ይላሉ‼️
✅ ይህ ሚዲያ
👉ከአጠቃቀም ጉድለት የተነሳ
➲የብዙ ሰው ሀያእ ገፈፈ
➲የስንቱን ኢማን አራገፈ
➲የስንቱን ተቅዋ ገደል ከተተ
➲ብዙዎች ከኢባዳ ተዘናግተዋል
➲ኧረ ስንቱ ጨዋና ጥንቁቅ አበላሸ
➲ብዙዎች የኢማን ጥፍጥና አጥተዋል
➲ወንጀልን በቀላሉ እንድንዳፈር አደረገን
➲የስሜትና የዝንባሌ አምላኪ አደረገን
➲የብዙዎች ትዳር በዚሁ ሰበብ ፈርሷል
➲የብዙዎች ሚስጥር አደባባይ ወቷል
➲ኧረ የስንቱ ህይወት ምስቅልቅሉ ወቷል
👉አላህ ካዘነላቸው ከጥቂቶች በቀር
↪️ ነገ አላህ ፊት ቀርበን ከማፈራችንና ከመዋረዳችን በፊት ዛሬውኑ የሚዲያ አጠቃቀማችን እናስተካክል።
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
✅ ይህ ሚዲያ
👉ከአጠቃቀም ጉድለት የተነሳ
➲የብዙ ሰው ሀያእ ገፈፈ
➲የስንቱን ኢማን አራገፈ
➲የስንቱን ተቅዋ ገደል ከተተ
➲ብዙዎች ከኢባዳ ተዘናግተዋል
➲ኧረ ስንቱ ጨዋና ጥንቁቅ አበላሸ
➲ብዙዎች የኢማን ጥፍጥና አጥተዋል
➲ወንጀልን በቀላሉ እንድንዳፈር አደረገን
➲የስሜትና የዝንባሌ አምላኪ አደረገን
➲የብዙዎች ትዳር በዚሁ ሰበብ ፈርሷል
➲የብዙዎች ሚስጥር አደባባይ ወቷል
➲ኧረ የስንቱ ህይወት ምስቅልቅሉ ወቷል
👉አላህ ካዘነላቸው ከጥቂቶች በቀር
↪️ ነገ አላህ ፊት ቀርበን ከማፈራችንና ከመዋረዳችን በፊት ዛሬውኑ የሚዲያ አጠቃቀማችን እናስተካክል።
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy