#የኔ_እህት_ሞደልሽ_ይህች_ነች__!!
#አጂብ_አስገራሚ_ክስተት_ነው_ወሏህ!!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
አሏህ እንደሚወድሽ እንደት አወቅሽ‼??
ومن أين علمتي أنه يحبك
----------------------------------------------------
يقول عبد الله النباجي دخلت السوق
فرأيت جاريةً يُنادى عليهابالبراءة من العيوب
فإشتريتها بعشرة دنانير فلما انصرفت بها
أي إلى المنزل عرضت عليها الطعام
فقالت لي : إني صائمة
አብደሏህ አኑባጂ እንዲህ ይላል፦
#ገበያ_ገብቼ_አንዲት_ሴት_ሊሸጧት_አቅርቧት ምንም አይብ የሌለባት እያሉ ሲያስተዋውቁ ሰማሁና [የባሪ ንግድ በነበረበት ዘመን ስለሆነ ነው]በአስር ዲናር ገዛኋት ከዚያም ወደ ቤት ይዣያት እንደመጣሁ ምግብ አቀረብኩላት
እሷም፦ ፆመኛ ነኝ አለችኝ‼
قال : فخرجت فلما كان العشاء أتيتها بطعام فأكلت منه قليلاً..
ثم صلينا العشاء فجاءت إلي..
ّوقالت :يا مولاي هل بقيت لكَ خِدمة؟؟
قلت : لا
#ፆመኛ_ነኝ_ስትለኝ_ትቼ_ወጣሁ_እና_እራት ሲደርስ ምግብ አቅርቤላት ትንሽ በላች።
#ከዚያም_ኢሻዕ_ከሰገድን_በኋላ_ወደ_እኔ መጥታ አለቃዬ ምትፈልገው ነገር አለ?? ብላ ጠየቀችኝ
#እኔም፦ #የለም_አልኳት………‼
قالت : دعني إذاً مع مولاي الأكبر
قلت : لك ذلك فانصَرَفَتْ إلى غرفة تصلي فيها ،
ورقدت أنا فلما مضى من الليل الثلث
ضربت الباب عليَّ..‼
እንግዲያውስ ከትልቁ አለቃዬ#ከአሏህ ጋር ልሁን ተወኝ አለችኝ‼።
#እኔም፦ እሺ አልኳት ከዚያም ወደ አንድ ክፍል ገብታ መስገድ ጀመረች እኔ ግን ተኝቼአለሁ።
#ከለሊቱ_አንድ_ሶስተኛው_ያክል_እንዳለፈም መጥታ በሩን አንኳኳች‼??
فقُلتُ لها=]> ماذا تريدين
قالت =]> يا مولاي أما لك حظاً من الليل‼؟؟
قلتُ =]> لا فَذَهَبَتْ فلما مضى النصف منه
#ضَرَبَتْ_عليَّ_الباب‼
وقالت=]> يا مولاي قام المتهجدون إلى وردهم وشمر الصالحون إلى حظهم
#እኔ=]> #ምን_ፈልገሽ_ነው_አልኳት??
#እርሷም=]>#አለቃዬ_ከለሊቱ_ድርሻ_መያዝ ለይል መስገድትፈልጋለህ?? አለችኝ‼
#እኔ=]>#አይ_ብያት_ሄደች_ከዚያም_የለሊቱ ግማሽ ሲሆን በድጋሚ መጥታ በሩን ደበደበች#እንዲህም_አለችኝ=]>#አለቃዬ_ለይል_ሰጋጆች ወደ ልምዳቸው ቆመዋል።
ሷሊሆች ደግም ድርሻቸውን ይዘዋል።አለችኝ‼
قلت=]> يا جارية أنا بالليل خشبة [[أي جثة هامدة]] وبالنهار جلبة [[كثير السعي]]
#فلما_بقي_من_الليل_الثلث_الأخير،
ضربت عليَّ الباب ضَرباً عنيفاً..‼
#وقالت=]> #أما_دعاك_الشوق_إلى_مناجاة الملك#قَدِّم_لنفسك_وَخُذ_مكاناً_فقد_سَبَقَكَ_الخُدام.
#እኔ_እንዲህ_አልኳት=]>#አንቺ_ልጅ_እኔ_እኮ ቀን ላይ ስለምሯሯጥ ማታ ላይ ጀናዛ ነኝ አልኳት።
#በድጋሜ………………‼
#ከሌሊቱ_አንድ_ሶስተኛ_ሲቀረው_መጥታ_በሩን በሀይል መታችውና እንዲህ አለችኝ ‼
#ንጉሱን_ጌታህን_ለማናገር_ጉጉት አይዝህምን⁉️
#ለነፍስህ_መልካም_ስራ_አስቀድምላት ከጌታህም ዘንድ ቦታ ያዝ አገልጋዮች ቀደሙህኮ አለችኝ።
قال=]>فهاج مني كلامها وقمت فأسبغت الوضوء
وركعت ركعات ثم تحسست هذه الجارية في ظلمة الليل فوجدتها ساجدة
وهي تقول ]]> إلهي بحبك لي إلا غفرت لي
#فقلت_لها =]> يا جارية.. ومن أين علمت أنه يحبك⁉
#ሰውየው……………
#ንግግሯ_አነሳስቶኝ_ተነስቼ_ውዱየን_አድርጌ የተወሰኑ ረከአዎችን ሰገድኩ ‼ይላል።
#በዚያው_ጨለማ_ይህቺን_ልጅ_ስፈልጋት ሱጁድ ላይ ሆና…………
=)> #ጌታዬ_ሆይ፡–#እኔን_በመውደድህ ወንጀሌን ማረኝ #ስትል_ሰማኋት‼
#እኔም=]>#አንቺ_ልጅ_ጌታሽ_እንደሚወድሽ ምን አሳወቀሽ አልኳት……………‼??
#قالت =]> #أما_سمعت_قول_الله_تعالى
#يحبهم_ويحبونه_ولولا_محبته_ما_أقامني وأنامك ..‼
#እርሷም_እንድህ_አለችኝ =]> [[#የሚወዳቸውና_የሚወዱት]]የሚለውን የአሏህ ንግግር አልሰማህም እንዴ⁉️
#ባይወደኝማ _አንተን_አስተኝቶ_እኔን አይቀሰቅሰኝም ነበር‼️ አለችኝ።
فقلت: إذهبي فأنت حرةً لوجه الله العظيم..
فَدَعَتْ ثم خرجت وهي تقول :
هذا العتق الأصغر بقي العتق الأكبر[[أي من النار]]
#ከዚያም_እኔ፦
#ሒጂ_ለአሏህ_ብዬ_ነፃ_አድርጌሻለሁ_አልኳት።#ዱዐ_ካደረገች_በኋላ………‼
#ይህ_ትንሹ_ነፃነት_ነው_ትልቁ_ነፃነት_ከእሳት_መዳን_ይቀራል_እያለች_ወጣች‼።
حزنت عندما قرأت قول أحد الصالحين :
《 إذا رأيت نفسك متكاسلاً عن الطاعة ، فإحذر أن يكون الله قد كره طاعتك 》
قال تعالى في سورة التوبة
"《كره الله انبعاثهم فثبطهم..》"
لعل الحرص على نشرها ان توقظ قلوبا غافلة‼
ياجارية ومن أين علمت أنه يحبك⁉
والجواب
لولا محبته ما أقامني وأنامك
ما أبسط الجواب
وما أعظم المعنى..
اللهم إنا نسألك حبك وحب العمل الذي يقربنا إلى حبك اللهم أهدنا وارزقنا حبك وحب لقائك
#المصدر_كتاب_التهجد
#المؤلف_الحافظ_أبي_محمد_عبد_الحق_بن عبدالرحمن الإشبيلي المتوفى سنة581ھ
~~~~~~~~~~~~\\\~~~~~~~~~
ባሪያ ነው ተብላ ንጉስ ሆና መኖር፡
የጌታዋን ፍቅር ልቧ ውስጥ ማኖር፡
ተገዝታ ስትሸጥ፤
ስትደረግ ሸቀጥ፤
ፍፁም የማይከፋት ያመነች በቀደር፡
ጀግናዬ ልበ ብርቱ የአሏህ ወታደር፡
በቀን እየለፋች፤
ለይል እንቅልፍ እያጣች፡
አሏህን ለማምለክ የገባች ከጓዳ፡
ይህች ነች የኔ እህት ውቧ ፅጌረዳ፡
ንጉስ ነን ያሉትን ባርያ አርጎ ማላመድ፡
ከእንቅልፍ አስነስቶ ከአሏህ ማዛመድ፡
ምን አይነት ፅናት ነው ምን አይነትስ ወኔ፡
የልብ ውስጥ ሀሴት ደማቅ ስውር ቅኔ፡
~~~~~~~~\\\~~~~~~~~~~
በውስጧ ተቀብሮ የአሏህ ፍራቻ፡
ስራዋ ለርሱ ነው ለጌታዋ ብቻ፡
ባሪያ ነች መባሏ ምንም የማይደንቃት፡
በኢባዳ አስውቦ ጌታችን ያላቃት፡
ለሰወች ሳትሆን የአሏህ ባሪያ ናት፡
አሏህን ስትፈራ የኖረች ለእውነት፡
በአሏህ ይሁንብኝ እንዲህ ነው ባርነት፡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
አስገራሚ ፅናት በባርነት ቀንበር፡
የአሏህ ስጦታ እጂግ ግሩም ነበር፡
ባሮች አሉት እርሱ ከወንድም ከሴቱ፡
በኢስላም የፀኑ እየተንገላቱ፡
ኢባዳ እሚያበዙ በቀንም በሌቱ፡
ታሪኩ ጥልቅ ነው እጂጉን ይገርማል፡
ለኔ ቢጤ ሰነፍ ውስጥን ያሣምማል፡
ፊትና ሣይበግራት በዒማን ያበበች፡
የአሏህ ውድ ባሪያ ጀግናዬ ይች ነች፡
ድልድይ የምትሰራ ዱንያን መሻገሪያ፡
ይህች ነች ጀግናዬ ውቧ የአሏህ ባሪያ፡
~~~~~~~~~~~~~~~~~
#የባሪያዋ_ወንድም_ኑረዲን_አል_አረቢ
`````````````````````````````````````
http://t.me/nuredinal_arebi