ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል dan repost
📌 የጁሙዓ ቀን ቁርአን መክፈት ⁉️
#በውስጥ_መስመር_ከተላኩ_ጥያቄዎች❓
♻️ : ክፍል 237
📌ጥያቄ📌
📌 በእኛ አካባቢ ዘወትር #ጁሙአ ጁሙአ አብዛህኛው መስጂድ ውስጥ #በማይክራፎን ቁርአን ይከፈታል ፣ ይህን የሚያደርጉት ሰውን ወደ መስጂድ #ለመጥራት ወይም ጁሙአ ቀን #ስለሆነ ብለው ነው። ይህ በሸሪዓችን እንዴት ይታያል⁉️
✅መልስ✅
✅ ቁርአን የወረደው ተገንዝበነውና አስተንትነነው #እንድንሰራበት እንጅ ልክ እንደ #አዛን ሰዎችን ወደ መስጂድ #መጥሪያነት እንድንጠቀመው #አይደለም። ነብየም ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱናቸውን #አጥብቀን ይዘን እሳቸውን #ከመፃረርና በዲናቸው ላይ አዲስን ነገር #ከመፍጠር እንድንቆጠብ አዘውናል።
❌ በሀገራችን በበርካታ መስጂዶች እንደሚስተዋለው ጁሙአ ቀን በማይክራፎን ቁርአን #መክፈት በሸሪዓችን መሰረት #የሌለውና ነብዩም ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም #ያላዘዙት ፣ ሰለፎችም የማያውቁት #ቢድአ የሆነ ተግባር ነው። በዚህ መልኩ የጁሙአ ቀን ሁሉም ሙስሊም #በግሉ ቢቀራቸው የሚወደዱ የቁርአን #ምእራፎችን እንጅ መስጂድ ላይ ቁርአን #መክፈት የተወደደ መሆኑን የሚያመለክት ሸሪዓዊ ማስረጃ #የለም።
❌ ሰዎችን ወደ መስጂድ #ለመጥራት ታስቦበትም ከሆነ በጁሙአ #አዛን እንጅ በቁርአን መጥራት #አልተደነገገም። የጁሙአ ቀን #ስለሆነ ተብሎም ከሆነ በዚህ መልኩ ጁሙአ ቀንን በሸሪዓችን ባልተደነገገው #መልኩ መለየትም አይፈቀድም።
♻️ ምንጭ :— 📚ኢብኑ ኡሰይሚን ፣ መጅሙዑል ፈታዊ ፣ 16/128 ፣📚የሳኡዲ የኢልም ጥናትና የፈትዋ ቋሚ ኮሚቴ ፣ 4/40
_
*ያለፈዎትን ፈትዋዎች ለመከታተል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
✔https://t.me/yeilmkazna