ህይወት..... !!
ህይወት ማለት አሁን የምንኖራት እያንዳንዷ ሰከንድ ነች!!
ያወቅነውን መልካም ነገር የምንሰራበት ሌላ ህይወት የለንም።
እያንዳንዷ ሰከንድ ላይ የምንሰራት ሁሉ ትመዘገባለች!
በዚች አጭር ህይወታችን ላይ ከኛ የሚመነጨው እንቅስቃሴ በሙሉ አምስት ⁽⁽❺⁾⁾ የሸሪዓ ብይኖች ይጠብቁታል።
◎እነሱም፦
❶⁾⁾ ግዴታ ❷⁾⁾ የተከለከለ፣
❸⁾⁾ የሚጠላ፣ ❹⁾⁾ የተወደደና
❺⁾⁾የሚፈቀድ ከመሆን አይወገድም!
◉👉🏻ስትፈልግ ተኛ፣ ተቀመጥ፣ ተጫወት፣ዝም በል፣ሩጥ፣ ዝለል፣ ተሳደብ፣ ስገድ፣ አንብብ፣ ቦጭቅ፣ ፁም፣ ዘከር፣ ሂድ፣ ተመለስ፣ ሰድቅ፣ ዞልም፣አልቅስ፣ ሳቅ፣ ብላ፣ ጠጣ፣ አግባ፣ አታግባ .............. እያንዳንዱ እንቅስቃሴህ በሸሪዓዊ ሚዛን እነዚህ አምስት ብይኖች ይጠብቁታል!!!
@Abu_babelheyr_bin_Sadik