◉ሰው____ከሆንክ!!!!
👇
🎖እንደ እስስት ➴ጸባይህ አስር ጊዜ አይቀያየር
🎖እንደ እርግብ ➴ለዚህም ለዚህም አትደንግጥ
🎖እንደ ውሻ ➴ አትለማመጥ
🎖እንደ ቁራ ➴ ዝም ብለህ አትጩህ
🎖እንደ ጅብ ➴ሆድህን ብቻ አትውደድ
🎖እንደ ግመል ሽንት ➴ ኋላ አትቅር
🎖እንደ ፍየል ➴ጥቅምህን ብቻ አታሳድድ
🎖እንደ በግ ➴ የዋህ እንጂ ጅል አትሁን
🎖እንደ አንበሳ ➴ ክብርህን ጠብቅ
🎖እንደ አህያ ➴ጠንክረህ ስራ
🎖እንደ ንብ ማር ➴ጣፋጭና ተፈላጊ ሁን
🎖እንደ ዝሆን ➴ ራስህን አግዝፈህ አትይ
ተሰባሪ መሆንህን አትዘንጋ
🎖እንደ ቢራቢሮ ➴ሁሉም ጋር አትብረር በአንድ. ተወሰን
👋በቃ ከቻልክ እንደዚህ ዘመን ሰው #ጥቅም ብቻ ፈላጊ ላለመሆን ሞክር!!!!!
https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik
👇
🎖እንደ እስስት ➴ጸባይህ አስር ጊዜ አይቀያየር
🎖እንደ እርግብ ➴ለዚህም ለዚህም አትደንግጥ
🎖እንደ ውሻ ➴ አትለማመጥ
🎖እንደ ቁራ ➴ ዝም ብለህ አትጩህ
🎖እንደ ጅብ ➴ሆድህን ብቻ አትውደድ
🎖እንደ ግመል ሽንት ➴ ኋላ አትቅር
🎖እንደ ፍየል ➴ጥቅምህን ብቻ አታሳድድ
🎖እንደ በግ ➴ የዋህ እንጂ ጅል አትሁን
🎖እንደ አንበሳ ➴ ክብርህን ጠብቅ
🎖እንደ አህያ ➴ጠንክረህ ስራ
🎖እንደ ንብ ማር ➴ጣፋጭና ተፈላጊ ሁን
🎖እንደ ዝሆን ➴ ራስህን አግዝፈህ አትይ
ተሰባሪ መሆንህን አትዘንጋ
🎖እንደ ቢራቢሮ ➴ሁሉም ጋር አትብረር በአንድ. ተወሰን
👋በቃ ከቻልክ እንደዚህ ዘመን ሰው #ጥቅም ብቻ ፈላጊ ላለመሆን ሞክር!!!!!
https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik