⭕️ጓደኛ መምረጥ ይከብዳል
አይደል ?⁉️
◉ሶስት ጓደኞች ነበሩኝ ስማቸው
በምህጻረ ቃል ‹‹#ገ›› ‹‹#ቤ›› ‹‹#ስ›› ናቸው፡፡
❶አንደኛወን ጎደኛዬን ‹‹#ገ››ን ጠራሁትና እኔ ስሞት ምን ይሰማሃል አልኩት ‹‹#ገ››
◉አንተ ከሞትክ አልቀብርህም በጓሮ በር ሹልክ ብዬ እወጣለሁ አለኝ፡፡
❷ ሀለተኛዉን ጓደኛዬን ‹‹#ቤ››ን ጠራሁትና እኔ ስሞት እንዴት ትሆናለህ አልኩት፡
◉ እሱም አንተማ ስትሞት አጥቤ ከፍኝ እቀብርሃለሁና እመለሳለሁ አለኝ፡፡
❸ ሶስተኛ ጓደኛዬን ‹‹#ስ››ን ጠራሁትና እኔ ስሞት አንተ እንዴት ትሆናለህ አልኩት፡?
◉አንተማ ከሞትክ አብሬህ ነው የምቃበረው ከንተ አልለይም አለኝ፡፡
➴የቱ ጓደኛዬ ነው ለኔ አሪፍ ትላላቹህ
ከ ‹ገ› ከ ‹ቤ› ከ‹ስ›??
➴ ቆይ ግን እነዚህን ጓደኞቼን ለምን አልዘረዝርላችሁም
◉የመጀመሪያው ጎደኛዬ ‹‹#ገ›› ያልኳችሁ #ገንዘቤ ነው እኔ ስሞት የሰበሰብኩት ገንዘብ ምንም አይጠቅመኝም ጥሎኝ በጓሮ በር ነው የሚጠፋው፡፡
◉ሁለተኛው ጎደኛዬ ‹‹#ቤ››ያልኳችሁ #ቤተሰቤ ነው አጥቦ ከፍኖ የሚቀብረኝ ነው፡፡
◉ ሶስተኛው ጓደኛዬ ‹‹#ስ›› ያልኳችሁ #ስራዬ ነው አብሮኝ ጉድጓድ የሚገባው አብሮኝ የሚቀበረው፡፡
⭕️ዋና ጓደኛችን ስራችን ነው !!
ስንሞት አብሮን የሚቀበረውን ስራችንን አላህ ያሳምርልን!!🤲🤲
https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik