አልሀምዱ ሊላሂ ረቢል ዐለሚን አሶላቱ ወሰላሙ ዐላ ነብይና ሙሀመድን ወዐላ አሊሂ ወሶህቢሂ አጅመዒን
በመቀጠል፦ስለ ፆም አጠር አጠር ያሉ ፅሁፎችንበዚህ ቻናል እለቃለሁ ኢንሻአላህ ተከታተሉኝ ባረከሏሁ ፊኩም!
ፅሁፍ (2)
💥የፆም አይነቶች💥
👉የፆም አይነቶች ሁለት ናቸው።እነሱም ግደታ ፆም እና በበጎ ፈቃደኝነት እሚፆም ፆም።
👉የግደታ ፆም ለሶስት(3)ይከፈላል።
1)ለወቅቱ ግደታ እሚሆን፡ ይህ የረመዷንን ወር መፆም ነው።
2)ለምክንያት ግደታ እሚሆን፡ይህ የከፋራ (ማበሻ)ፆሞች ናቸው።
3)አንድ ሰው በራሱ ላይ ግደታ እሚያደርገው ፆም እሱም የነዝር(ስለት)ፆሞች ናቸው።
💥የረመዷን ፆም💥
〰〰〰〰〰
👉የረመዷን ፆም ብይኑ አቅመ አዳም የደረሰ፣አዕምሮው ሙሉ፣ጤነኛ፣ሀገሩ ውስጥ ተቀማጭ በሆነ ሙስሊም ሁሉ ላይ ግደታ ነው።
የረመዷን ወርን መፆም ከእስልምና ማዕዘናቶች አንድኛው ነው።ለግደታ ነቱ ማስረጃው ከቁርኣን፦
قوله تعالى: {يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُتِبَ عَلَيْكُمُ الصِّيَامُ كَمَا كُتِبَ عَلَى الَّذِينَ مِن قَبْلِكُمْ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ (183)
((እናንተ ያመናችሁ ሆይ!በእናንተ ላይ ፆም ግደታ ተደርጎ ባችኋል በእነዚያ ከእናንተ በፊት በነበሩት ላይ ግደታ እንደተደረገ አምሳያ፡ልትጠነቀቁ ይከጀላል እና))(ሱረቱ በቀራ 183)
ከሀድስ፦
1_ حديث طلحة بن عبد الله رضي الله عنه أن أعرابيًّا جاء إلى رسول الله صلى الله عليه وسلم ثائر الرأس -وفيه- فقال: أخبرني مما فرض الله عليَّ من الصيام، فقال: «شهر رمضان إلا أن تطوع شيئًا» .
1)ጦልሀ ብን ዐብዲላህ እንዳለው አንድ ፀጉሩ የጎፈጨረ የሆነ የገጠር ሰው ወዴ አላህ መልእክተኛ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም መጣ አለ።ከዚያ ከሀድሱ ውስጥ እንድህ አለ "አላህ ከፆም ግደታ ያደረገብኝን ንገረኝ"አለ። ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለምም "የረመዷን ወር ነው በበጎ ፈቃደኝነት የሰራኸው ሲቀር"አሉ።
2 - حديث ابن عمر رضي الله عنهما قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: «بُني الإسلام على خمس: شهادة أن لا إله إلا الله وأن محمدًا رسول الله، وإقام الصلاة، وإيتاء الزكاة، والحج، وصوم رمضان» .
2)ዐብደላህ ብን ዑመር (ረዲየሏሁ ዐንሁ)እንድህ ብሏል የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም "እስልምና በአምስት ነገሮች ላይ ተገንብቷል፡ከአላህ ውጭ በሀቅ እሚመለክ አምላክ የለም ሙሀመድም የአላህ መልእክተኛ ነብሎ መመስከር፣ሶላትን አስተካክሎ መስጀድ፣ዘካን(ግደታ ምፅዋትን)መስጠት፣ ሀጅ ማድረግ እና ረመዷንን መፆም።"አሉ።
ረመዷን ወርን መፆም ከእስልምና ማዕዘናቶች አንዱ በመሆኑ ሙስሊሞች ተስማምተዋል።የረመዷን ወርን መፆም ግደታ አይደለም ያለ ሰው ይከፍራል።ይህን ወር መፆም እሚታዎቁ በሆኑ ትክክለኛ ምክንያቶች እንጅ አይሰቅጥም።
ይ
ቀ
ጥ
ላ
ል!
https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik