አስቸኳይ መልዕክት ሼር
ከታች ያስያዝኩት ፈቶ አንድ እህቴ ትላንት ምሽት ትራንስፖርት ላይ ስልክዋ በሌቦች ተቀምታ(ተሰርቃ) ነበር ስልኩ እንዴት እንደከፈቱት ባይታወቅም በስልክዋ ያሉ ቁጥሮች(contact) ላይ ይህ መልዕክት በመላክ አለኝ ላላቸው ሰው የራሳቸው አካውንት እየላኩ ብር እያስላኩ ነበር ።
ባጋጣሚ ይህ መልዕክት እቤት ተላከ ሌሎች ጋ ደውላ ስታረጋግጥ እንደተላከ ተነገራት ሲም ካርዱ ተደውሎ ተዘጋ አሉ ግን ከ30 ደቂቃ ቦዃላ ዳግም ሚሴጅ መላክ ተጀመረ !! ዳግም ወደ ቴሌ ቢደወልም ስለ ተደጋገመ መዝጋት አንችልም አሉ!!
ተዘጋ የተባለው ሲም ካርድ ማን እንዳስከፈተው አላህ ይወቀው ??
ይህ የሌባ የስርቆት በአሁን ሰዐት የተጀመረ ሙድ እደሆነ ስሠማ ሶሞኑም እንዲ የተደረገ ሰው እንዳለ ሲነገረኝ ይህ መልዕክት ለሁሉም መሰራጨት አለበት
ስልክ መጥፋቱ አንሶ ገና ሌላ እዳ ውስጥ መግባት በጣም ከባድ ነውና
በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል።
🌿ማጠቃሊያ🌿
1ኛ በተቻለን መጠን ጥንቃቄ እናድርግ ትራንስፖርት ላይ ሆነን ስልክ ስናወራ(ስንጎረጉር) የመኪና መስኮት ዝግ መሆኑን እናረጋግጥ።
2ኛ ምናውቀው ሰው ቢሆን እንኳን እንዲ ብር ላክልኝ የሚል መልዕክት ከደረሰን ደውለን እሱ መሆኑን ሳናረጋግጥ አንላክ የራሱም አካውንት ቢልክልን እንኳን
3ኛ ምን አልባት አላህ አይበለውና ስልካችን ቢሰረቅ ተሎ ለማዘጋት እንሞክር
4ኛ ስልካችን ለማዘጋት ቴሌዎች ሚጠይቁት ሲም ካርዱ ያወጣው
ስም ከነ አያት
የወጣበት አ/ምህረት
የወጣበት ቦታ
ስልኩ ሲወጣ ሌላ የተመዘገበው ስል ቁጥር
እናም ብዙ ግዜ ምንደዋወልባቸው 3/5 ስልኮች ስለ ሚጠይቁ በቃላችን መያዝና እነዚን ማወቅ አልያም የስልካችን puk ኮድ ማወቅ አለብን።
ይህ መልዕክት ለሁሉም እንዲዳረስ ለሁሉም ሼር እንዳድርገው
ከfb የተገኘ
https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik