እውን_ቁርኣን_የአላህ_ንግግር_አይደለምን_docx_1.pdf
አሰላሙ ዐለይኩም ወንድሞች እና እህቶች!
~
ይህቺ 13 ገፅ አጭር የፅሑፍ ፋይል ቁርኣን የአላህ ንግግር መሆኑን በሚያስተባብሉት አሕባሾች / አሽዐሪዮች ላይ ዙሪያ የተሰጠች ምላሽና ዳሰሳ ነች። ብዙ ሰው ይሄ የጥመት አንጃ እንዲህ አይነት ሰቅጣጭ እምነት አንደሚያራምዱ ስለማያውቅ በነሱ የተሸወደ ወገናችን ይነቃ ዘንድ ይህንን ፅሑፍ በማሰራጨት የበኩላችሁን ኃላፊነት እንድትወጡ በአላህ ስም እጠይቃችኋለሁ።
=
ኢብኑ ሙነወር
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor