ከኮሪደር ልማቱ ጋር ተያይዞ የመኪና አሽከርካሪዎች ለመኪና ማቆሚያ የሚያወጡት ወጪ የተጋነነ መሆኑ አንድ ጥናት አመላከተ
ላለፉት አንድ ወራት በአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት የትራንስፖርትና የፖርኪንግ ሲስተም ላይ በተደረገው ጥናት እንደተገለጸው አሽከሪከዎች በቀን ከ41 እስከ 140 ብር ድረስ ለመኪና ማቆሚያ ወጪ እንደሚያደርጉ ተመላክቷል።
ይህ የተገለፀዉ በአሜሪካ ሃገር ተቀማጭነቱን ያደረገው የኢ.ቲ.ሲ ኢንስቲትዩት ከአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ እና ከሻካ እናለቲክስ ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት የትራንስፖርትና የፖርኪንግ ሲስተም ላይ የተጠቃሚዎችን እርካታ እይታ ጥናት ቅድመ ዳሰሳ ውጤቶችን ይፋ ባደረገበት መድረክ ላይ ነዉ።
በጥናቱ አካባቢ ተሽከርካሪዎችን ከሚያነዱ ምላሽ ሰጪዎች መካከል፣ ከ75 በመቶ በላይ የሚሆኑት የመኪና ማቆሚያ ቦታ ለማግኘት መቸገራቸውን ሲገልጹ፣ 74 በመቶዎቹ ደግሞ የመኪና ማቆሚያ ዋጋ ከገቢያቸው ጋር ሲነጻጸር ሊመጣጠን እንደማይችል ነዉ የገለፁት ።
የጥናቱ ግኝቶች የመኪና ማቆሚያ ቦታን በብዛትና ጥራት ለማሻሻል እና የዋጋ እወጣጥ መዋቅሮች የአሽከርካሪዎችን የተለያዩ ሁኔታዎች ግምት ውስጥ በማስገባት የታለሙ ማሻሻያዎች አስፈላጊነት ጠቁመዋል።
@Addis_Reporter