Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ስድስት ሰው የያዘ አወሮፕላን አምቡላንስ በአሜሪካ ፊላደልፊያ ተከሰከሰ
ትላንት አርብ ለሊት በተከሰከሰው ሌርጄት 55 አምቡላንስ የተረፈ ሰው እንደሌለ የአሜሪካ መገናኛ ብዙሃን እየዘገቡ ነው።
ክስተቱን ያይ ያይ የነበረ አንድ መንገደኛ "አላሁ አክበር! አላሁ አክበር! ምንድን ነው ነገሩ፧ ምንድን ነው ነገሩ የሚል ድምፅ በማህበራዊ ሚዲያ በተለቀቀው ድምፅ ላይ ይሰማል።
ከቀናት በፊት ስልሳ አራት ሰው የያዘ አውሮፕላን እዛው አሜሪካ ከኤሌኮፍተር ጋር ተጋጭቶ መከስከሱ ይታወሳል።
@Addis_Reporter