📚 PDF ወይስ የታተመ መጽሐፍ?
የPDF መጽሐፍ ማንበብ የሚገባችሁ መጽሐፉ በገበያ ላይ የማይገኝ ከሆነ፣ መግዛት የማትችሉ ከሆነ ወይም በምትኖሩበት አካባቢ መጽሐፍ የማይሸጥ ከሆነ ብቻ ነው።
ካልሆነ ግን፣ የታተመውን መጽሐፍ መግዛትና ማንበብ ይሻላል። 📖
ለምን?
መጽሐፍን በእጃችሁ ይዛችሁ ስታነቡ፣ ከማንበብ በላይ ብዙ ስሜቶችን ታገኛላችሁ።
👀 በማየት
🤲 በመዳሰስ
👃 በማሽተት
👂 በመስማት
🧠 በማስተዋልና በማሰብ
እነዚህ ሁሉ ተደምረው የንባብ ልምድን የተሟላ ያደርጉታል።
🤎 በአምባ መጽሐፍ ስም ለደራሲያን ልዩ ክብር አለን!
ስለዚህ መጽሐፍ መግዛት የምትችሉ ከሆነ፣ ደራሲውን በመደገፍ መጽሐፉን ግዙ፣ ይዘው አንብቡ፣ የንባብንም ልምድ በሙሉ ይለማመዱ። 📚❤️
ለደራሲያን ክብር አለን ካላችሁ፣ አንዴ React በማድረግ እጃችሁን አሳዩ! 🙌❤️
አመሰግናለሁ! 🙏
@AmbaBooks|📚