🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ dan repost
ሁሉንም የEnglish Premier League,Champions league ጨዋታዎች ምንም ሳያስቀር እያሳየ የሚገኘው የ24H SPORT 1 እና 2 Channel አሁን ባለው ጊዜ ምርጥ የሚባሉትን እና ሁሉንም League ምንም ጨዋታ ሳይመርጡ ሁሉንም ቻናል የሚያሳዩት ቻናሎች
💥24H SPORT 1HD
💥24H SPORT 2HD
አዲሶቹ ቻናሎች
የሚገቡት በ Yahsat 52E ላይ ነው ፣ ነገር ግን በሁሉም ሪሲቨር አይሰሩም።
- የሚከፍቱት የSunplus chipset ባላቸው ሪሲቨሮች ላይ ነው።
⏳LEG N24 PRO IRON
⏳LEG N24 PRO IRON PRIME
⏳LEG A11 PRO android box-s2 4k
ሪሲቨሮች ለዚህ ዋነኛ ተመራጮች ናቸው።
- Internet ስለማያስፈለግ ። በዚህም Internet በሌለበት ቦታ ላይም መጠቀም ትችላላችሁ።
- እነዚህ ቻናሎች አስተማማኝ ሆነው እንደሚሰሩ እና ለረጅም ጊዜ እንደሚያለገለግሉ ተረጋግጥዋል።
-Tv Varzish በማይደርስባቸው ቦታዎች ( ጋምቤላ ፣ ቴፒ ፣ ፍኖተሰላም እና የመሳሰሉ) ቦታዎች ላይ ያለምንም ችግር ይሰራሉ።
- 1 ጊዜ ከተሞሉ ምንም ዓይነት Software አይፈልጉም። መቆራረጥም የሚባል ነገር የለም።
እነዚህ ወርቃማ ቻናሎች የሚያልፉት ጨዋታ የለም
📺H24 SPORT 1HD
📺H24 SPORT 2HD
ጣብያው የሚገባበት ሳተላይት Belintersat 1 51.5° E ላይ ነው ቫርዚሽ ካለበት Al Yah 1 52.5° E ተቀራራቢ ድግሪ ላይ ስለሚገኙ አንዳንድ ቦታ ዝምብሎ ሰርች ሲደረግ ሊገባ ይችላል እናንተም ጋር ሳህናችሁን ትንሽ በማንቀሳቀስ በማቀራረብ በማመጣጠን ሁለቱንም መጠቀም ትችላለህ።
የቻናሉ TP - 11074 H 2915 ነው።
STRONG TO - 10973/V/25000
https://vm.tiktok.com/ZMk75WMCM/
https://t.me/+HzNrV_smSudhMDZk
https://vm.tiktok.com/ZMk75bnaj/