"በየትኛውም የእድሜ ክልል እና የዓለማችን ክፍል ውስጥ ብንኖር ይህ መጽሐፍ የሕይወትን ትርጉም እና ውጣውረድ እንደ አዲስ ያሳየናል።''
/ኒውዮርክ ታይምሰ/
ደራሲዋ ፐርል ኤስ በክ የኖቤል እና የፑልቲዘር ሽልማቶችን የተቀዳጀች ሲሆን በስነፅሁፍ ዘርፍ የመጀመሪያዋ ሴት አሜሪካዊት የኖቤል ሽልማት አሸናፊ ነች፡፡ ይህ እምዬ በሚል ወደ አማርኛ የተመለሰው ስራዋም በቅድመ አብዮቱ ጊዜ ስለኖረች እናት የሚናገር ቢሆንም በአቀራረቡ ዘመንን ተሻግሮ የህይወት ፍልስፍናችንን፣ መርሆዎቻችንን በተለይም ተዘምሮ ማለቂያ የሌለውን የእናት ፍቅርንና መስዋእትነትን የሚያሳይ እጅግ አድናቆት የተቸረው ተወዳጅ ስራዋ ነው፡፡
📚@Bemnet_Library