ልትስቁ ትችላላችሁ፤ መሳቅ መብታችሁ ነው፡፡ ግን መልሱ “አዎ”ነው፡፡ ሰዎች ይህ ሊነገራቸው ይገባል፡፡ ብዙ ሰው ሚሊነየር መሆን እፈልጋለሁ ሲል፣ ምናልባት በትክክል ማለት የፈለገው፣ “አንድ ሚሊዮን ማውጣት እፈልጋለሁ” ነው፡፡ ይህ ደግሞ በግልጽ የሚሊነየር ትርጉም ተቃራኒ ነው፡፡
ኢንቨስተር ቢል ማን በአንድ ወቅት እንዲህ ሲል ጽፏል፡- “ሀብታም እንደሆንን እንዲሰማን ብዙ ገንዘብ በጣም ውድ በሆኑ ነገሮች ላይ እንደማጥፋት ያለ ቀላል መንገድ የለም፡፡ ነገር ግን ሀብታም የመሆን መንገድ ገንዘብ ሲኖርህ ማውጣት እና ገንዘብ ሳይኖርህ ሲቀር አለማውጣት ነው፡፡ ይህን ያህል ቀላል ነው፡፡”
✍️ሞርገን ሀውስል
📚@Bemnet_Library