"ማንም የማያስታውሳቸው ሰዎች ፣ማንም ከነማይዘክረው ታሪካቼው፤በዚህ ምድር እንደሌሉ፣እንዳልተፈጠሩ ከመርሳት፣ ትንሽ ሐውልት(በአደባባይ ባይሆን) ውለታቸው ባረፈበት ሰው ልብ ቢቀር ምኑ ነው ክፍቱ?"
📕 አልተዘዋወረችም
✍ አሌክስ አብርሃም
🔗 @Bemnet_Library
📕 አልተዘዋወረችም
✍ አሌክስ አብርሃም
🔗 @Bemnet_Library