መጽሐፍ ልንሸልም ነው
የምንሸልማቸው መጽሐፎች አለማችን ላይ በከፍተኛ ደረጃ ተቀባይነት ያገኙና ከ90% በላይ ተወዳጅነት ያላቸውን የቢዝነስና የሳይኮሎጂ መጽሐፎችን ነው።
ለመሸለም ከእናንተ የሚጠበቀው Active view ወይም ፈጥኖ ተመልካች (ፈጥኖ ደራሽ) መሆን ብቻ ነው።እኛ የሆነ ፖስት ስንፖስቶ ቶሎ ማየትና ሪያክት ማድረግ ነው።በተለይ ቶሎ የሚፖሰቱ ነገሮችን መመልከት ነጥቡን ከፍ ያደርገዋል።
መጽሐፉቹን የምንሸልመው በSoftcopy ሲሆን ነገር ግን ይሄ ሀሳባችን 75% ለውጥ ካመጣ ወደ "HardCopy" ሽልማት እንቀይረዋለን።በደምብ ተቀባይነት ካገኘ ደግሞ ከመጽሐፍ ውጪ እስከ 10ሺ ብር መድበን እንሸልማለን።
#ንቁ ሁኑ
#የምንፓስታቸውን ነገሮች ፈጥናችሁ ተመልከቱ
#ሪያክት አድርጉ
#ከዛ በሽልማት እናበሸብሻችኋለን።መጨረሻ ላይ መረጃው ታይቶ ንቁ ተሳታፊው የሚሸለም ይሆናል።በብዛት የምንሸልመው ታዋቂ የትርጉም መጽሐፎችን ነው።
መልካም ዕድል
መልካም ጊዜ
📚 @Bemnet_Library