ልትቆጣጠራቸው የማትችላቸው ብዙ ነገሮች አሉ፤ ነገር ግን አስፈላጊ የሆኑትን ነገሮች ብቻ መቆጣጠር ትችላለህ! እነዚህም አስተሳሰብህና አመለካከትህ ናቸው፡፡ ውጫዊ ኃይላት በስኬትህ ላይ ያላቸው ተጽዕኖ በጣም ትንሽ ነው፡፡ እራሳቸውን ለስኬት ፕሮግራም ያደረጉ ሰዎች እጅግ በጣም አስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ሆነው እንኳን ስኬታማ ለመሆን መንገድ ይፈልጋሉ፡፡ ለሚያጋጥሙህ ችግሮች አብዛኞቹ መፍትሔዎች የሚመጡት ከአንድና አንድ ምንጭ ብቻ ነው፤
ያም ከራስህ ነው!!
📓የስኬት ቀመር
✍️ናፖሊዮን ሂል
📚@Bemnet_Library
ያም ከራስህ ነው!!
📓የስኬት ቀመር
✍️ናፖሊዮን ሂል
📚@Bemnet_Library