አንድ ጊዜ እየዘለለ መጣ።
ምን አገኘህ? አልኩት
"አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ!እንዴት ያለች ውብ ቺክ ጠበስኩ መሰለህ?"
"የት?"
አየር መንገድ ያሬድን ሸኝቼ ስመለስ አንዲት የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ ተመልክቼ በመሄድ "አገራችሁ በጣም ይሞቃል" በማለት ጠጋ አልኳት....እሷም እንደ እኔ ሰው ሸኝታ እየወጣች ነበር፤ኦ ፈጣሪ እንዴት ታምራለች መሰለህ?"
"ከዚያስ?'
የት አገር ነበርክ አለችኝ"
"ስፔን ነበርኩ"
"የት?"
"ባርሴሎና"
"Spanish ትችላለህ'
"ያ"
"እስቲ የሆነ ነገር በል"
"ሉኔስ ማርቴስ ማርኮሌስ ሁየቬክ ቪየርኔስ ዶሚንጎ" አልኳት
"ምን ማለት ነው" አለችኝ
"እስከዛሬ እንዳንቺ ውብ አላየሁም" ስላት ክትክት ብላ ነው የሳቀችብኝ።ከዚያ በጎን እያየችኝ "አሪፍ ውሸታም ይወጣሀል።ለማንኛውም Spanish ቋንቋ ተናጋሪ ነኝ።አሁን ያወራህው እኮ ሰኞ..ማክሰኞ ርዕቡ ሐሙስ አርብ ቅዳሜና እሁድ ነው" ብላኝ እርፍ.......
"ቅሌት ተከናነብካ?" ስለው
"በቃ ለዚህ ውሸቴ ጁስ ልጋብዝሽ አልኳትና እያሳሳኳት ጁስ ጋበዝኳት!ስልኳን ተቀበልኩ!አየህ ውብ ሴቶችን ብዙ ወንዶች በተለይ መኪና እና ገንዘብ ከሌሏቸው ስለሚፈሯቸው አንተ መፍራት የለብህም!በዚያ ላይ ውብ ሴቶች ቀለል አድርጎ የሚቀርባቸውን ወንድ ይወዳሉ።
📘 ለሚስቴ ባል ፍለጋ
✍️አዘርግ
✈️ @Bemnet_Library