"ዓይኗ ከአንተ ላይ አይነቀልም፤እንስፍስፍ ብላ ነው የምታይህ፤አውቃለሁ ሰው ሲያፍቅር ምን እንደሚሆን።በተለይ ሴት ስታፈቅር፤ታፈቅርሃለች።"
📘ርዕስ፦ከዕለታት ግማሽ ቀን
✍️ደራሲ፦አሌክስ አብርሃም
✈️ @Bemnet_Library
📘ርዕስ፦ከዕለታት ግማሽ ቀን
✍️ደራሲ፦አሌክስ አብርሃም
✈️ @Bemnet_Library