ብዙዎቻችን የቃላትን ኃይል አጠቃቀማችን ብልሹ ነው፡፡ ቃላቶቻችንን ለመርገም፣ ለመወንጀል፣ ጥፋተኛ ለማድረግና ለማጥፋት እንጠቀማቸዋለን፡፡ እርግጥ ነው አንዳንድ ጊዜ በትክክለኛው መንገድም እንጠቀማቸዋለን፡፡ ብዙውን ጊዜ ግን ለመጥፎ አላማ ነው የምንጠቀምባቸው፡፡ ብዙዎቻችን ቃላትን የምንጠቀመው የስሜት መርዞችን ለመርጨት ነው ቁጣን፣ ቅናትን፣ ምቀኝነትን እና ጥላቻን ለማሰራጨት፡፡
📓የህይወት ፍልስፍና
✍ዶን ሚጌል ሩዪዝ
📖@Bemnet_Library
📓የህይወት ፍልስፍና
✍ዶን ሚጌል ሩዪዝ
📖@Bemnet_Library