በሕይወታቸው ላይ አወንታዊ ለውጥ ካመጡ ብዙ ሰዎች ጋር ተነጋግሬ አውቃለሁ፡፡ እናም ሁልጊዜ ማለት ይቻላል፣ የሕይወታቸው ለውጥ የተከሰተው “አንድ የሆነ ነገር ለማድረግ በወሰኑበት ቅፅበት መሆኑን ይነግሩኛል። ማመንታታቸውን ትተው ወደ ውሳኔ ገብተዋል፤ በሙሉ ልባቸውም ለአንድ ለሆነ ተግባር ራሳቸውን አሳልፈው ሰጥተዋል፡፡
📖@Bemnet_Library
📖@Bemnet_Library