ሁላችንም ለነገ ዝግጅት እናደርጋለን፤ለነገ ስንዘገጃጅ ዛሬን እየገደልነው መሆናችን ግን ትዝ አይለንም።ነገ ደግሞ ለቀጣዩ ቀን ስንዘገጃጅ ዕለቱን እንገለዋለን።በየዕለቱ ለቀጣዩ ቀን በመዘጋጀት ዛሬን መግደላችንን እንቀጥላለን።ከዛሬ በስተቀር ግን ሌላ ምንም የለም።ከመጣም እንደዛሬ ሆኖ ነው።ሰው ግን ዛሬን ለነገ ሲል ይገለዋል።
📚ርዕስ፦የነፍስ መንገድ
✍️ፀሀፊ፦ኦሾ
🌟 @Bemnet_Library
📚ርዕስ፦የነፍስ መንገድ
✍️ፀሀፊ፦ኦሾ
🌟 @Bemnet_Library