ሴት በምታምነው ሳይሆን በምታየው ሁኔታ የምትመራ እንዲሁም ከወንድ የበለጠ ዓለማዊ ነገሮች ላይ የተወሰነች ነች።ሴት አትከራከርም፤ብዙም መከራከር አትችልም።ነገር ግን በተወሰኑ ነገሮች ላይ ደመ-ነፍሳዊ ስሜት፤ውስጣዊ የተፈጥሮ ስሜት አላት።
📚ርዕስ፦ሀይማኖትን መመርመር
✍️ፀሀፊ፦ኦሾ
🌟 @Bemnet_Library
📚ርዕስ፦ሀይማኖትን መመርመር
✍️ፀሀፊ፦ኦሾ
🌟 @Bemnet_Library