10-10-10-10 ቴክኒክ
አስፈላጊ ውሳኔ ለመወሰን ወይም ምላሽ ለመስጠት በምፈልጉበት ጊዜ ይህንን ዘዴ ተጠቀሙ።
10-10-10-10 ቴክኒክ
ይህንን ዘዴ ለመጠቀም 4 ቀላል ጥያቄዎችን እራሳችሁን መጠየቅ አለባችሁ።
አንደኛ፡ ከ10 ደቂቃ በኋላ የወሰንኩት ውሳኔ ውጤቱ ምን ይሆናል?
ሁለተኛ፡ ይህ ውሳኔ ከ10 ቀናት በኋላ ውጤቱ ምን ይሆናል?
ሦስተኛ፡- ይህ ውሳኔ ከ10 ወራት በኋላ የሚያስከትለው መዘዝ ምንድን ነው?
አራተኛ፡- ይህ ውሳኔ ከ10 ዓመት በኋላ የሚያስከትለው መዘዝ ምንድን ነው?
እስማማለሁ👍
ጥሩ ሃሰብ ነው⚡️
📚 @Bemnet_Library