ሮናልዶ ለማርሴሎ የላከው መልዕክት !
"ወንድሜ! እንዴት ያለ አስደናቂ የእግርኳስ ዘመን ነው ያሳለፍከው! አብረን ብዙ ኖረናል ፣ ስኬቶች ፣ ድሎች እና የማይረሱ ጊዜያት አብረን አሳልፈናል። ከቡድን ጓደኛ በላይ የህይወቴ ጓደኛ ነህ። ስለ ሁሉም ነገር አመሰግናለሁ ጓደኛዬ በዚህ አዲስ የህይወትህ ምዕራፍ መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ።"
@BisratSportTm