ቲቦ ኮርትዋ በድጋሚ ለቤልጂየም ብሄራዊ ቡድን ለመጫወት ወስኗል!
ኮርትዋ ለአንድ አመት ከግማሽ ያህል ከብሄራዊ ቡድኑ እራሱን አግልሎ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ በድጋሚ ለመጫወት ዝግጁ መሆኑን አሳውቋል።
ኮርትዋ ላለመጫወት ወስኖ የነበረው ከአሰልጣኙ ጋር አለመግባባት ውስጥ ገብቶ ስለነበረ ሲሆን አሁን ላይ አሰልጣኙ መባረሩን ተከትሎ ነው ኮርትዋ ወደ ቤልጂየም የሚመለሰው።
"ለቤልጂየም መጫወት በጣም ናፍቆኛል! አንድ አመት ከግማሽ ሆኖኛል። አሁን ግን ዝግጁ ነኝ።" ብሏል
@BisratSportTm