ሊቨርፑል ወሳኝ ድል አድርጓል !
ሊቨርፑል ባደረገው የ28ተኛ ሳምንት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኒውካስልን አንፊልድ ላይ አስተናግዶ በሶቦዝላይ እና ምካሊስተር ጎሎች ታግዞ 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
ሊቨርፑል በማሸነፉና አርሰናል በፎረስቱ ጨዋታ ነጥብ መጣሉን ተከትሎ ያላቸው የነጥብ ልዩነት ወደ አስራ ሶስት ሰፍቷል።
1 - ሊቨርፑል 67 ነጥብ
2 - አርሰናል 54 ነጥብ
@BisratSportTm