ትራምፕ 500 ቢሊዮን ዶላር ለ AI (Artificial intelligence ) ኢንቨስትመንት እንደሚውል አስታውቋል
የ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካን አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ልማትን ለማሳደግ የ500 ቢሊዮን ዶላር የኢንቨስትመንት እቅድ ይፋ አደርጓል ይህ ተነሳሽነት በ AI ውስጥ የሀገሪቱን አመራር ለማጠናከር ፈጠራን ለማዳበር እና በሺዎች የሚቆጠሩ የቴክኖሎጂ ስራዎችን ለመፍጠር ያለመ ነው ተብሏል ትራምፕ የወደፊቱን የኢኮኖሚ እድገት እና ብሄራዊ ደህንነትን በማስጠበቅ ረገድ የAl( Artificial intelligence) ሚና ወሳኝ መሆኑን ተናግረዋል።
የኢትዮጵያ አጠቃላይ ዓመታዊ ምርት (GDP) 100 ቢሊዮን ዶላር ብቻ ነው🤣😜🥰
Credit: 4-3-3 crypto
@Desu_tech_tips