✈️ቴሌግራምን Hack እንዳይደረግብዎ
⚙በመጀመሪያም የእናንተ አካውንት በ Hack ሆነ በሌላ መንገድ ሌላ ቦታ ላይ Login ተደርጎ መሆኑን ለማረጋገጥ Telegram⇢Setting⇢Privecy and security⇢Active session 👉 ላይ በመግባት በእናንተ አካውንት የገባ ሰው እንዳለና እንደሌለ ማወቅ ያስችላል።
እራስዎ በሌላ #አፕ ከገቡም ያመጣልዎታል።
🔵ከዛም Terminate all other sessions በመንካት እናንተ ከምትጠቀሙበት ስልክ ውጪ ያሉትን ማስወገድ ይችላሉ።
⚙Security ለማጠናከር እንዲሁም Hack ላለመደረግ
Setting⇢Privecy and security⇢Two-Step Verification⇢Set additional pasword ከዛ የፈለጋችሁትን የማትረሱት Password *
✔️Two-step Verification ለማድረግ የ#gmail አካውንት ሊኖራቹ ይገባል።
❤️ይህ ጠንካራ የሚባለው #የቴሌግራም Security ነው።
ሌላ ሰው #በsms የተላከውን ኮዳችሁን አግኝቶ እንኳ ቢከፍተው ወደ ቴሌግራማችሁ በጭራሽ መግባት አይችልም። ምክንያቱም Two step verification ያስገባችሁትን Password ይጠይቃል። ስለዚህ ማንም ሰው ያለ እናንተ ፈቃድ በየትኛውም መንገድ ወደ ቴሌግራም አካውንታችሁ መግባት አይችልም👍
@Desu_tech_tips