የካናዳውን ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶን ለመተካት የተደረገውን የፓርቲ ውድድር ማርክ ካርኒ አሸነፉ
*******************
የካናዳ ገዥ የሆነው ሊበራል ፓርቲ መሪ ለመሆን በተደረገው ምርጫ የቀድሞው የማዕከላዊ ባንክ ሰራተኛ ማርክ ካርኒ አሸንፈዋል።
አዲሱ የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር
@EBCNEWSNOW
*******************
የካናዳ ገዥ የሆነው ሊበራል ፓርቲ መሪ ለመሆን በተደረገው ምርጫ የቀድሞው የማዕከላዊ ባንክ ሰራተኛ ማርክ ካርኒ አሸንፈዋል።
አዲሱ የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር
@EBCNEWSNOW