ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለለውጡ መሰረት የሚሆኑ ሕጎችና አሰራሮችን ማሻሻል ላይ እየተሰራ መሆኑን ገለጸ
*************
በፍትህ ተቋማት እና ፍርድቤቶች የሚሰጡ አገልግሎቶች ማሻሻያ ሊደረግባቸው እንደሚገባ ተገልጋዮች ለኢቲቪ ገልጸዋል።
የዳኝነት ችግር፣ የፋይል አያያዝ፣ የቀጠሮ ቀን ያለአግባብ ማራዘም፣ በጉዳዮች ውስጥ ጉዳይ አስፈፃሚ እንዲገባ ምቹ እድል መፍጠር እና ሌሎችም መሰል ችግሮች የፍትሕ መጓደል እንዲፈጠር ምክንያት መሆናቸውን ተገልጋዮቹ ጠቅሰዋል።
የሕጎችና አሰራሮችን ማሻሻል…
@EBCNEWSNOW