🎙 ኧርሊንግ ሀላንድ ከትናንቱ የዉል ማራዘሚያ በኋላ:-
🔗 “ማንችስተር ሲቲ ልዩ ክለብ ነው ፣ አስደናቂ ደጋፊዎች ባሏቸው ድንቅ ሰዎች የተሞላ ክለብ ነው ፤ ፔፕ ጋርዲዮላን ፣ የአሰልጣኝ ቡድኑን ፣ የቡድን አጋሮቼን እና በክለቡ ውስጥ ያሉትን ሁሉንም ማመስገን እፈልጋለሁ።
🔗 ላለፉት ሁለት ዓመታት ሁሉም በጣም ረድተውኛል። ይህን ከተማ ልዩ ቦታ አድርገውታል እና እኔም እዚህ [ሲቲ] ነኝ።
🔗 አሁን ካለሁበት የተሻለ ለመሆን መስራቴን እቀጥላለሁ እና ወደፊት ከክለቤ ጋር የበለጠ ስኬቶችን ለማግኘት የተቻለኝን ሁሉ ለማድረግ እፈልጋለሁ።
........𝑻𝒉𝒆 𝑱𝒐𝒖𝒓𝒏𝒆𝒚 𝑪𝒐𝒏𝒕𝒊𝒏𝒖𝒆𝒔 🙌 🩵🩵
@ETHIO_MANCHESTER_CITY