በጥር ወር ካስፈረምናቸዉ ተጫዋቾች ሶስቱ በተለያዩ ዉድድሮች የመጀመርያ ግባቸዉን ማስቆጠር ችለዋል።
✅ኩሳኖቭ 🆚 ሉተን ኦሬንት በኤፍ ኤ ካፕ
✅ማርሙሽ 🆚 ኒዉካስትል በፕሪምየር ሊግ
✅ጎንዛሌዝ 🆚 ሪያል ማድሪድ በቻምፕየንስ ሊግ
ቀጣይ የዉድድር ዘመን ወደ ኣስፈሪነታችን እንመለሳለን። 🩵🩵🩵 @ETHIO_MANCHESTER_CITY @ETHIO_MANCHESTER_CITY
✅ኩሳኖቭ 🆚 ሉተን ኦሬንት በኤፍ ኤ ካፕ
✅ማርሙሽ 🆚 ኒዉካስትል በፕሪምየር ሊግ
✅ጎንዛሌዝ 🆚 ሪያል ማድሪድ በቻምፕየንስ ሊግ
ቀጣይ የዉድድር ዘመን ወደ ኣስፈሪነታችን እንመለሳለን። 🩵🩵🩵 @ETHIO_MANCHESTER_CITY @ETHIO_MANCHESTER_CITY