ቪኒሺየስ አሁን ላይ በአመት 15 ሚሊዮን ዩሮ የተጣራ ከሪያል ማድሪድ ያገኛል። በቪኒ በኩል ያለው ሃሳብ ቢያንስ ይሄን የገንዘብ መጠን በ5 ሚልዮን ዩሮ በመጨመር 20 ሚልዮን የተጣራ ማግኘት ይፈልጋል።
እስካሁን ይሄ ዕቅድ እየተሳካለት ባይሆንም ወደፊት የፔሬዝን ሃሳብ ለመቀየር ይተጋል ተብሎ ይጠበቃል።
[Diario AS] 🥈
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
እስካሁን ይሄ ዕቅድ እየተሳካለት ባይሆንም ወደፊት የፔሬዝን ሃሳብ ለመቀየር ይተጋል ተብሎ ይጠበቃል።
[Diario AS] 🥈
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15