#ቁጥራዊ_መረጃ ....
ቱርክ በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ ማጣሪያ አይስላንድን 4ለ2 በሆነ ውጤት ባሸነፈቺበት ጨዋታ ቱርካዊው የክለባችን ባለተሰጥኦ አማካኝ አርዳ ጉለር በጨዋታው የነበረው ቁጥራዊ መረጃ ይህንን ይመስላል። 😌👌
- 88 ደቂቃዎች ተጫውቷል
- 1 ግብ ከመረብ ጋር መዋሀድ ችሏል።
- 46/42 (91%) የተሳኩ ኳሶች አቀብሏል
- 3/3 (100%) የተሳኩ ረጅም ኳሶች አቀብሏል
- 2 ኳሶችን በግብ ላይ ሞክሯል
- 70 ጊዜ ኳስን ነክቷል
- 3 እድሎች ፈጥሯል
- 2 የተሳኩ ድሪቢሎችን አድርጓል
@ETHIO_REAL_MADRID_15