ባሳለፍነው ሳምንት ሪያል ማድሪድ የ La Fabrica ምርት የሆነዉን የቀድሞ ተጨዋቹን አልቫሮ ካሬራስ ላይ ፍላጎት እንዳለው የሚገልፁ ሪፖርቶች ወጥተዋል።
የ 21 አመቱ የግራ መስመር ተከላካይ ሪያል ማድሪድን ለቆ የፖርቹጋሉን ክለብ ከመቀላቀሉ በፊት በ 2020 ለማንቸስተር ዩናይትድ የመጫወት እድልን አግኝቶ ነበር ፣ አልቫሮ ከፖርቹጋሉ ክለብ ቤኔፊካ ጋር ባደረገው አጭር ቆይታ እንደ ሪያል ማድሪድ ፣ ሊቨርፑል ፣ ባርሴሎና እና ማንቸስተር ዩናይትድ ባሉ ክለቦችን አይን ትኩረት እንዲደረግበት አድርጓል።
ሆኖም አሁን ላይ ከፖርቹጋል እየወጡ እንዳሉት ዘገባዎች ከሆነ አልቫሮ ካሬራስ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ የመመለስ እድል ቢኖረውም ወደ ሪያል ማድሪድ መመለስን አጥብቆ እንደሚፈልግ እና እንደሚመርጥ ተዘግቧል። ማንችስተር ዩናይትድ የ 21 አመቱን የግራ መስመር ተከመላላሽ መልሶ ወደ ኦልትራፎርድ የማምጣት አንቀፅ በእሱ እና በተጨዋቹ መካከል ቀደም ሲል በተፈራረሙት ዉል መሰረት የሰፈረ ሲሆን ዩናይትድ ተጨዋቹን መልሶ ማምጣት ከፈለገ ወደ €20 ሚሊዮን ዩሮ መክፈል እንዳለበት ሪፖርቶች ጠቁመዋል።
@ETHIO_REAL_MADRID_15