🚨ሊቨርፑል አሁንም በትሬንት የኮንትራት ዕድሳት ጉዳይ ላይ ተስፋ አልቆረጡም!
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል የእንግሊዛዊዉን የመስመር ተከላካይ ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድን የኮንትራት ዕድሳት በተመለከ እስካሁን ድረስ ተስፋ እንዳልቆረጡ እና ተጨዋቹን ለማቆየት የተቻላቸውን እያደረጉ እንደሆነ የሪልቮ ዘገባ ያመላክታል።
ይሁን እንጅ ተጨዋቹ ምንም እንኳን ሊቨርፑል ሊያቆየው ቢፈልግም የቀረበለትን የኮንትራት ዕድሳት ጥያቄ ችላ ማለቱ የተገለፀ ሲሆን የትሬንት ፍላጎት የውድድር ዘመኑን በሊቨርፑል ማጠናቀቅ እና ክለቡንም በተገቢው መንገድ መሰናበት እንደሆነ ዘገባው አያይዞ ገልጿል።
[Relevo]
@ETHIO_REAL_MADRID_15