ራውል አሴንሲዮ ከስኬቸርስ ጋር የትጥቅ አቅራቢነት ስምምነት ሊፈራረም ተቃርቧል፤ በስፔን ውስጥ ካለው ካምፓኒም የብራንድ አምባሳደሮች አንዱ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።
ራውል ከአዲዳስ እና ናይኪ የቀረቡለትን ጥያቄዎች ውድቅ በማድረግ ነው ከስኬቸርስ ጋር ሊስማማ የወሰነው።
[RELEVO]🎖
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
ራውል ከአዲዳስ እና ናይኪ የቀረቡለትን ጥያቄዎች ውድቅ በማድረግ ነው ከስኬቸርስ ጋር ሊስማማ የወሰነው።
[RELEVO]🎖
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15