🚨የአለም ክለቦች ዋንጫ በዘንድሮው የውድድር አመት ክለባችን ሪያል ማድሪድ ማሸነፍ ከሚፈልጋቸው ውድድሮች ውስጥ አንዱ ነው። እንድሁም በክለባችን በኩል ይህን ውድድር ማሸነፍ ሪያል ማድሪድ በUSA ገበያ ውስጥ ያለው ሚና ላይ እንደ ትልቅ ዕድል ተደርጎ እንደሚቆጠር ተገልጿል።
በሌላ በኩል ይህን ውድድር ማሸነፍ በፋይናንሱም በኩል ከፍተኛ የሆነ ጠቀሜታ የሚያስገኝ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን የውድድሩ አዘጋጅ ፊፋም የአለም ክለቦች ዋንጫን ማሸነፍ የሚችል ክለብ €100 ሚ.ዩ እንደሚያገኝ ከዚህ በፊት ማሳወቁ አይዘነጋም።
[MARCA]
@ETHIO_REAL_MADRID_15