📍በሪያል ማድሪድ ቤት ክሩስ፣ ካሴሚሮ እና ሞድሪች በነበሩበት ከ2018-2022 ድረስ ኡራጋዊው ፌዴ ቫልቬርዴ 25፣ 44፣ 33 እና 46 ጨዋታዎችን በተከታታይ አመታት አድርጓል።
ከካሴሚሮ መልቀቅ በኋላ ፌዴ ቫልቬርዴ በተከታዮቹ ሁለት የውድድር ዘመናት 56 እና 54 ጨዋታዎችን ተጫውቷል፤ ይህም በቋሚነት 50 እና 48 ጨዋታዎችን አድርጓል። በዚህ ሲዝን 26 ጊዜ የተጫወተው ፌዴ 22 ሙሉ ጨዋታዎችን ተጫውቷል።
[RELEVO] 🎖
@ETHIO_REAL_MADRID_15