በ2024 የውድድር አመት በከፍተኛ ደረጃ የዋጋ መውረድ የታየባቸው 11 ተጨዋቾችን transfermarkt ይፋ ሲያደርግ የኤደር ሚሊታኦ ዋጋ ከ70ሚ ዩሮ ወደ 40ሚ የወረደ ሲሆን የአላባ የዝውውር ዋጋም አሁን ላይ 10ሚ ብቻ ነው::
ሁለቱም የመሀል ተከላካዮቻችን ከአስደናቂው የ2022 ጥምረታቸው በሗላ በከባድ ጉዳት እየተሰቃዩ ነው😭
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
ሁለቱም የመሀል ተከላካዮቻችን ከአስደናቂው የ2022 ጥምረታቸው በሗላ በከባድ ጉዳት እየተሰቃዩ ነው😭
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15