የጥር ወር የተጨዋቾች የዝዉዉር መስኮት ሊከፈት ተቃርቧል። ክለባችን ሪያል ማድሪድ በተለያዩ የሜዳ ክፍሎች ላይ ፣ በተለይ ደግሞ በተከላካይ የሜዳ ክፍል ላይ ጉድለት ያለበት መሆኑን ሁላችንም የምናዉቀዉ ነገር ነዉ።
እስኪ በጥር ወር ብዙም ተጨዋቾች ዝዉዉር ማድረግ ያለመደበት ፔሬዝ በዚህኛዉ ወር ምን ያሳየን ይሆን ?
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
እስኪ በጥር ወር ብዙም ተጨዋቾች ዝዉዉር ማድረግ ያለመደበት ፔሬዝ በዚህኛዉ ወር ምን ያሳየን ይሆን ?
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15