❗️በወቅቱ የጁድ ቤሊንግሀም የዝውውር ወሬዎች ብዙ አጀንዳዎችን አስነስተው እንደነበር የሚታወቅ ጉዳይ ነው። በተለይ የእንግሊዝ ጋዜጦች በይበልጥ የጁድ መዳረሻ እንግሊዝ እንደሚሆን እና ሪያል ማድሪድ ጁድ ቤሊንግሀምን የሚያስፈርምበት ዕድል በጣም ጠባብ እንደሆነ ያለ ማባራት ሲገልፁ ነበር።
ነገር ግን እድሜ ለጁኒ ካላፋት እና ፍሎፌንቲኖ ፔሬዝ ምርጡን ተጨዋች በምርጡ ጊዜ የግላችን እንድሆን መስራት ያለባቸውን ስራ ሰሩ!🤍👏
እናም ባጭሩ ሪያል ማድሪድ ፈልጎ ያጣው ነገር የለም አውቆ የተወው ቢሆን እንጅ በቀጣይም ከተለያዩ ተጨዋቾች ጋር በዝውውር ስሙ እየተያያዘ ይገኛል። ምን ይፈጠራል የሚለውን አብረን የምንመለከተው ይሆናል።
@ETHIO_REAL_MADRID_15