ወደ ቻምፒዮንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ ጨዋታ ለመግባት ነገ ተጋጣሚያችንን የምናውቅበት ቀን ነው፤ በዘንድሮው የውድድር አመት ውስብስብ የሆነውን ሪያል ማድሪድን እያየን ቢሆንም ከሲዝኑ መጀመሪያ አንፃር ሲታይ አሁን ላይ በአጥቂ እና በአማካይ ክፍሉ የካርሎ አንቼሎቲ ቡድን ከፍተኛ መሻሻልን እያሳየ እንደሆነ ባለፉት ጨዋታዎች አስተውለናል::
ዘንድሮ ሪያል ማድሪድ በቻምፒየንስ ሊጉ እስከምን ይጓዛል? ምን ያክል እምነት አላችሁ ማድሪድስታስ ?
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
ዘንድሮ ሪያል ማድሪድ በቻምፒየንስ ሊጉ እስከምን ይጓዛል? ምን ያክል እምነት አላችሁ ማድሪድስታስ ?
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15